ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Husk at besøge podcastens hjemmeside og støtte skaberen: ecfc-finland.org

Forfatter

ECFC in Finland

Kategori

Religion

Podcastens hjemmeside

ecfc-finland.org

Seneste episode

4. okt. 2026

Hvor kan du lytte?

Podcasts i appen Replaio Radio Kommer snart

Podcasts kommer snart til appen. Installer nu, og vær den første til at se en helt ny tilgang til podcasts

Hent den på Google Play Installer gratis Android næsten 10 mio. downloads · 4,8 i bedømmelse iOS snart

Episoder

157 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 4 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 25.04.2021

"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት 4ኛውና የመጨረሻው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19

156 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.04.2021

"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19

155 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.04.2021

"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19

154 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 04.04.2021

"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19

153 || በመንፈስ መመላለሳችንን ማወቂያ መንገዶች || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 28.03.2021

በመንፈስ መመላለሳችንን ማወቂያ መንገዶች በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር መልዕክት። 

152 ግብዝነትና የእግዚአብሔር ቤተሰብ አዲሱ የአገልግሎት ሥርዓት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 21.03.2021

"ግብዝነትና የእግዚአብሔር ቤተሰብ አዲሱ የአገልግሎት ሥርዓት" በሚል ርዕስ በማቴ. 22 እና 23 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. ምዕራፍ 22 እና 23 በአብዛኛው። 

151 እኔንስ ማን ይሉኛል? እናንተንስ? || በእህት ለምለም ጌታቸው 14.03.2021

"እኔንስ ማን ይሉኛል? እናንተንስ?" በሚል ርዕስ በ እህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ 16፡13-18 / ዘኁ. 13፡16 / መሳ. 6፡32 / ዘፍ. 35፡ 18 / 1ዜና 4፡9 / ሮሜ 5፡ 6-11/

150 የዘላለም ህይወት ያለው ማን ነው? || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 07.03.2021

"የዘላለም ህይወት ያለው ማን ነው?" በሚል ርዕስ በዮሐ. 5፡24 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

149 መንፈስ ቅዱስ - የእግዚአብሔር ህግ አስፈጻሚ || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 28.02.2021

"መንፈስ ቅዱስ - የእግዚአብሔር ህግ አስፈጻሚ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆሳ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ዮሐ. 14፡16-17 / ማቴ. 5:1-3, 44 / ሮሜ 12፡1 / 2 ጴጥ. 1፡18-21 /ማቴ. 5፡9-16

148 መንፈሳዊ ትጥቅ | በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 21.02.2021

"መንፈሳዊ ትጥቅ" በሚል ርዕስ በኤፌ. 6፡10-18 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: / 2 ቆሮ. 10፡4-5/ 2 ተሰሎ. 3፡3 / 1ጴጥ. 5፡8 / ያዕ. 4፡7 / ዮሐ. 10፡10 /

147 መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 19.02.2021

"መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል።

146 መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.02.2021

"መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።

145 እናውቀው ዘንድ እንከተለው || በእህት ለምለም ጌታቸው 31.01.2021

"እናውቀው ዘንድ እንከተለው" በሚል ርዕስ በሆሴዕ 6:1-3 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ተጨማሪ ጥቅሶች: ዮሐ. 21:1-14 / ሉቃ. 24:13-33

144B በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል || የጥያቄና መልስ እንዲሁም የአስተያየት ጊዜ 29.01.2021

"በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል" በሚል ርዕስ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ ለአገልጋዮች የተሰጠ ትምህርት የሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል የጥያቄና መልስ ጊዜ።

144A በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል || ክፍል 2 || በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ 29.01.2021

"በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል" በሚል ርዕስ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ ለአገልጋዮች የተሰጠ ትምህርት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል።

143B በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል || የጥያቄና መልስ ጊዜ 24.01.2021

"በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል" በሚል ርዕስ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ ለአገልጋዮች እየተሰጠ ያለ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል የጥያቄና መልስ ጊዜ።

143A በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል || ክፍል 1 || በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ 24.01.2021

"በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል" በሚል ርዕስ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ ለአገልጋዮች እየተሰጠ ያለ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። 

142 በመንፈስ መመላለስ || ክፍል 2 || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 24.01.2021

"በመንፈስ መመላለስ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ሉቃ. 1፡35/ ሮሜ 8፡14/ ቲቶ 3:5-7/ 1ቆሮ. 6:19-20/

141 ጌታ እኮ ነው - መልሶ ያቆማል! 17.01.2021

ጌታ እኮ ነው መልሶ ያቆማል! በሚል ርዕስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21 ላይ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ጥናት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል።

140 ጌታ እኮ ነው - መልሶ ያቆማል! 10.01.2021

"ጌታ እኮ ነው - መልሶ ያቆማል!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21 ጥናት የመጀመሪያው ክፍል:: ተጨማሪ ጥቅሶች: ዮሐ. 20፡30፣31 / ማቴ 4:18-20/ ማቴ 16:16, 22, 23/ ሉቃ. 22:33, 56-61

139 ታማኝ ባሪያ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 03.01.2021

"ታማኝ ባሪያ" በሚል ርዕስ በማቴ. 25:14-30 ባለው ክፍል ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ኤፌ 4፡6-8/ 1 ቆሮ. 12፡4-11/ ዕብ. 3፡2-6/ 1ቆሮ. 4፡17/ ኤፌ. 6፡21/ 1 ጴጥ. 5፡12/ 3ኛ ዮሐ. 1፡5

138 ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 27.12.2020

"ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

137_በመንፈስ መመላላስ || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 20.12.2020

"በመንፈስ መመላላስ" በሚል ርዕስ ገላ. 5፡22 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል። ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 8፡14/ ዮሐ. 15፡1-2፣ 14፡12-17 / 1 ቆሮ. 13:4-7/ ገላ. 4፡18-19/ ሮሜ 12:1-2፣ 8:4-27/ ኤፌ. 6:18፣ 5:17-20/

136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ 13.12.2020

136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ "እውነተኛ አምላክ ብቻየሆንክ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት::" ዮሐ17:3  ላይ የተመሰረተ የእለቱ ከ እግዚአብሔር ቃል መልእክት ሰዎች የዘላለምን ሕይወት እንዴት ያገኛሉ? 1. እውነተኛ  የሆነውን እግዚአብሔር አምላክ እርሱን ማወቅ: ስለ እግዚአብሔር ማወቅ እና እግዚአብሔርን ማወቅ ይለያያልና:: 2. ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ማወቅና ማመን እና መቀበል መልእክተኛ የ እግዚአብሔር ልጅ እርሱ ኢየሱስ እንደሆነ ማወቅ

135_እግዚአብሔር ምድራችንን ይፈውሳል! || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 06.12.2020

"እግዚአብሔር ምድራችንን ይፈውሳል!" በሚል ርዕስ በ2ኛ ዜና 7:11-14 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሦስተኛውና የመጨረሻው ክፍል::

Lyt til podcasten Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland i Replaio

Radio og podcasts i én app - gratis og uden tilmelding. Installer i dag, og gå ikke glip af lanceringen

Hent den på Google Play

Replaio er ikke podcastudgiver; programmernes navne, coverbilleder og lyd tilhører deres ophavsmænd og distribueres via offentlige RSS-feeds.