ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Husk at besøge podcastens hjemmeside og støtte skaberen: ecfc-finland.org
Forfatter
ECFC in Finland
Kategori
Podcastens hjemmeside
Seneste episode
4. okt. 2026
Hvor kan du lytte?
Podcasts i appen Replaio Radio Kommer snartPodcasts kommer snart til appen. Installer nu, og vær den første til at se en helt ny tilgang til podcasts
Episoder
207 || እኔ ነኝ አትፍሩ || በወንድም ታከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 03.04.2022 38:19
"እኔ ነኝ አትፍሩ!" በሚል ርዕስ በዮሐ. 6፡20 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል §1። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶ፣ ዘፍ. 15፡1-6
206 || ስለጌታ ራት 3 ዋና ነገሮች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 27.03.2022 47:54
በጌታ ራት ወቅት ጌታ በትኩረት የተናገራቸው 3 ዋና ነገሮች፡ - 1) መታሰቢያ ነው ሉቃ. 22፡19/ 1 ቆሮ. 11፡23-26 2) አዲስ ኪዳን ነው ማቴ. 26፡28 / ማር. 14፡24 / ሮሜ 3፡25 / ሮሜ 5፡9 / ሐዋ. 20፡28 / ዕብ. 9፡14 3) እርስ በርስ የመዋደድ (የአንድነት) ምልክት ነው ዮሐ. 13፡1-38 / 1 ቆሮ. 10፡ 16-17 የጌታን ራት የሚካፈለው ማን ነው? 1 ቆሮ. 11፡27-29
205 በትዕግሥት ማደግ || በተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 20.03.2022 1:05:39
በትዕግሥት ማደግ በሚል በዶ/ር ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
204 || ልባም ሰው ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሳ 13.03.2022 50:06
"ልባም ሰው ማን ነው? በሚል በማቴ. 7፡24-27 ባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ኤር. 11፡6 / ዮሐ. 10፡1-5 / ሉቃ. 10፡38-42 /ያዕ. 1፡22 የመልዕክቱ ጭብጥ፡ ልባም ሰው የጌታን (የእግዚአብሔርን) ቃል ሰምቶ የሚደርግ ሰው ነው።
203 || በሌሎች ላይ ስለመፍረድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል? || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 06.03.2022 53:21
"በሌሎች ላይ ስለመፍረድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ - ማቴ. 18:15-20/1 ቆሮ. 5:9-13/ 1 ቆሮ. 6፡1-11
202 || በሌሎች ላይ ስለመፍረድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል? || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 27.02.2022 46:54
"በሌሎች ላይ ስለመፍረድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአሔር ቃል መልዕክት ክፍል ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ - ማቴ. 7፡1-5/ዮሐ. 7፡24/ ሮሜ 2፡1-4
201 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 20.02.2022 54:33
"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሦስተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡8-11 ይህ ክፍል ለሰምርኔስ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 5 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለሰምርኔስ መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 5 ነጥቦች እንመለከታለን። 1) የላኪው ማንነት (ቁ.8) 2) የመጽናናት መልዕክት (ቁ.9) 3) ልደርስባቸው ስላለ መከራ መልዕክት (ቁ.10ሀ፣ለ፣ሐ) 4) የማበረታቻ መልዕክት (ቁ. 10መ) 5) የጥሪ መልዕክት (ቁ. 1)
200 ጸጋን ቸል አትበል! በዶ/ር ተከለ ማርቆስ ፋሼ 13.02.2022 1:01:09
ጸጋን ቸል አትበል በሚል ርዕስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
199 || የሚያበረታን ጌታ ነው! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 06.02.2022 40:14
በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች 2 ቆሮ. 3፡12-18 / ዕብ. 10፡3-10
198 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.01.2022 1:02:23
"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡1-7 ይህ ክፍል ለኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 6 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለኤፌሶን መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 6 ነጥቦች እንመለከታለን። 1) የምሥጋና መልዕክት (ቁ.2-3) 2) የተግሳጽ መልዕክት (ቁ.4) 3) የምክር መልዕክት (ቁ.5ሀ) 4) የማስጠንቀቂያ መልዕክት (ቁ. 5ለ፣ሐ) 5) የማበረታቻ መልዕክት (ቁ. 6) 6) የጥ...
197 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.01.2022 56:16
"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 1 ሙሉ ምዕራፍ 1 ውስጥ ልብ ማለት የሚገቡን 7 ነጥቦች፡- 1) የመልዕክቱ ባለቤት፡- እግዚአብሔር ራሱ ነው። እግዚአብሔር > ኢየሱስ > መልዓክ > ዮሐንስ 2) የመልዕክክት ተቀባይ፦ ዮሐንስ ነው። 3) መልዕክቱን የተቀበለበት ቦታና ሁኔታ፦ ቦታው ፍጥሞ በተባለ ደሴት ሲሆን፣ በእሥር ላይ ሆነ ነበር መልዕቱን የተቀበለው። 4) የመልዕክቱ ዓላማ፦ ቶሎ ይሆን ዘንድ የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ ያ...
196 || በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መኖር || በያቬሎ ናታዬ 16.01.2022 53:22
"በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መኖር" በሚል ርዕስ በ1 ሳሙ. 1-3 ባሉት ምዕራፎች ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
195 || ራስን እና የራስን ሚና ማወቅ || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 09.01.2022 59:01
"ራስንና የራስን ሚና ማወቅ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፣ ዮሐ. 1፡19-28፣ 35-37
194 || የእግዚአብሔርን ሥራ እኛው እንሥራ || በአገልጋይ ሄለን መስፍን 02.01.2022 2:22:26
ነህምያ ምዕራፍ 1-8 ላይ ተመሥርቶ በአገልጋይ ሄለን መስፍን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
193 || እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ? || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.12.2021 42:33
"እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የአመት መጨረሻ መልዕክት። ዳዊት እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ ያለባቸው ምክንያቶች፡- 1) ለንግሥና መመረጡና መቀባቱን አስቦ ነው 1 ሳሙ. 16፡ 1፣13 2) የእግዚአብሔርን ምህረት እያሰበ ነው 2 ዜና 21፡1፣13 3) የእግዚአብሔርን ጥበቃ እያሰበ ነው መዝ. 23 4) የእግዚአብሔርን እርዳታ እያሰበ ነው መጪው አመት የብርታት አመት ነው 1 ነገ. 2፡1-3 1) የእግዚአብሔርን ቃል በመታዘዝ እንበርታ 2) በእግዚአብሔር ጸጋ እንበርታ (ዕብ. ፡1)
192 || የምንሻግረው ለምድን ነው? || በፓስተር ኃይላቸው ታዬ 19.12.2021 52:57
"የምንሻገረው ለምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በፓስተር ኃይላቸው ታየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
191 || በመንፈስ ኃይል መሻገር || ፓስተር ኃይላቸው ታዬ 18.12.2021 1:16:51
"በመንፈስ ኃይል መሻገር" በሚል ርዕስ በማቴ. 14፡22-27 ባለው ክፍል ላይ በፓስተር ኃይላቸው ታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር መልዕክት።
190 || የዕንባቆም ክርክርና የእግዚአብሔር መልስ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን || ክፍል 2 12.12.2021 36:17
"የዕንባቆም ክርክርና የእግዚአብሔር መልስ" በሚል ርዕስ በትንቢተ ዕንባቆም ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት ሁለተኛውና የመጨረሻ ክፍል።
189 || የዕንባቆም ክርክርና የእግዚአብሔር መልስ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን || ክፍል 1 05.12.2021 44:06
"የዕንባቆም ክርክርና የእግዚአብሔር መልስ" በሚል ርዕስ በትንቢተ ዕንባቆም ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።
188 || በእምነት ማደግ || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 28.11.2021 45:24
"በእምነት ማደግ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ዮሐ.20፡1-8፣ መዝ. 119፡97-104፣ ማቴ. 6፡27-30
187 || በእምነት መራመድ || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 21.11.2021 53:13
"በእምነት መራመድ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ማቴ. 14፡23-36/ ያዕ. 1፡2/ ዕብ. 12፡1-2
186 በአባቶች ቀን የቀረበ መጣጥፍ || በእህት ለምለም ጌታቸው 14.11.2021 19:25
የአባቶች ማስታወሻ፣ በአባቶች ቀን ኖቬምበር 14፣ 2021
185 ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 14.11.2021 57:02
"ለሚያምን ሁሉ ይቻላል" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ማር. 9፥2-25፣ ዘፍ. 17፥1 1) ለሚያምን መዳን ይቻላል / ሉቃ. 18፥18-27፣ ማር. 16፥16 2) ለሚያምን ለእግዚአብሔር ካህን መሆን ይቻላል / ራዕ. 1፥5-6፣ 1 ጴጥ. 2፥9 3) ለሚያምን እባቡን እና ጊንጡን መርገጥ ይቻላል / ራዕ. 12፥9፣ ሉቃ. 10፥19
184 የህይወት ስኬት ቁልፎች || ክፍል 2|| በወንድም ያቬሎ ናታዬ 07.11.2021 38:05
"የህይወት ስኬት ቁልፎች" በሚል ርዕስ በመዝ. 1፡1-3 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።
183 የህይወት ስኬት ቁልፎች || ክፍል 1|| በወንድም ያቬሎ ናታዬ 31.10.2021 35:29
"የህይወት ስኬት ቁልፎች" በሚል ርዕስ በመዝ. 1፡1-3 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።
Lignende podcasts
Replaio er ikke podcastudgiver; programmernes navne, coverbilleder og lyd tilhører deres ophavsmænd og distribueres via offentlige RSS-feeds.