ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Určitě navštivte web podcastu a podpořte jeho tvůrce: ecfc-finland.org

Autor

ECFC in Finland

Kategorie

Religion

Web podcastu

ecfc-finland.org

Nejnovější epizoda

4. říj 2026

Kde poslouchat?

Podcasty v aplikaci Replaio Radio Už brzy

Podcasty míří do aplikace už brzy. Nainstaluj si ji teď a jako první uvidíš úplně nový pohled na podcasty

Stáhnout z Google Play Nainstaluj zdarma Android téměř 10 mil. stažení · hodnocení 4,8 iOS už brzy

Epizody

306 || የእግዚአብሔር ሥጦታ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 17.12.2023

የእግዚአብሔር ሥጦታ - የኢየሱስ ክርስቶስን ጽንሰትና ውልደት በተመለከተ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 1፡18-25፣ ሉቃ. 1፡26-35፣ ሉቃ. 2፡8-12፣ 21-32፣ 2፡15-20፣ 41-51

305 || ፍለጋውን መከተል! || በእህት ለምለም ጌታቸው 10.12.2023

"ፍለጋውን መከተል" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- መዝ. 25፡4-7፣ ሩት 1፡1-18፣ ማቴ. 25፡1-13፣ ሆሴ. 6፡3፣ ዮሐ. 14፡1-6፣6-7

304 || ኢየሱስን መውደድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 03.12.2023

"ኢየሱስን መውደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ጥያቄ እየጠየቀ ያገለግላቸው ነበር። ማር. 10፡46-51 የጤሜዎስ ልጅ በርጤሜዎስ ተጠየቀ። ቁ. 51 "ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ?" ዮሐ. 5፡1-8 ለ38 አመታት ሽባ የነበረው ሰው ተጠየቀ። ቁ. 6 "ልትድን ትወዳለህን?" ዮሐ. 9፡35-38 ከመወለዱ ጀምሮ ዓይነ ስውር የነበረው ሰውዬ ከቤተ መቅደስ ካስወጡት በኋላ ተጠየቀ። ቁ. 35 "በሰው ልጅ ታምናለህን?" ዮሐ. 21፡14-19 ጴጥሮስ ተጠየቀ፡ - ቁ. 15 "ከእነዚህ አብልጠህ ትወደ...

303 || ቸርነት አደርግለት ዘንድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.11.2023

በ 2 ሳሙኤል 9 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

302 || እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 19.11.2023

"እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 9፡1-4፣ 10፡1-2 ሀ) በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ራሱ ሊያዝን እንደሚችል ተጽፏል፡ - 1) እግዚአብሔር ያዝናል - ዮናስ 4፡11 2) ጌታ ኢየሱስ ያዝናል - ሉቃ.19፡41፣ ዮሐ. 11፡33-34፣ ማር.6፡34 3) መንፈስ ቅዱስ ያዝናል - ኤፌ. 4 ለ) እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ሐዘን 1) በእግዚአብሔር ምህረት ላይ የሚያስቆጣ ነው - ዮናስ 4፡1-3 2) ወደ ኀጢአት የሚወስድ ነው - 2 ሳሙ. 13፡1- 19 3) ተስፋ እንዳይታየን የሚያደርግ ነው -...

301 || የሁላችን አባት - አብርሃም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.11.2023

በአባቶች ቀን "የሁላችን አባት - አብርሃም" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 4፡16-17 አብርሃም በእምነት ያደረጋቸው 5 ነገሮች፡ - 1) አብርሃም #በእምነት የታዘዘ ሆነ - ዕብ. 11፡8፣ ዘፍ. 12፡1 2) አብርሃም #በእምነት ተቀመጠ - ዕብ. 11፡9-10፣ ዕብ. 12፡22፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ፊል. 3፡20 3) አብርሃም #በእምነት ተስፋ አደረገ - ሮሜ 4፡18፣ ዕብ. 11፡11፣ ዘፍ. 15 4) አብርሃም #በእምነቱ ሳይደክም ተመለከተ - ሮሜ 4፡19 5) አብርሃም #በእምነቱ በረታ/ጸና እንጂ አተጠራጠረም - ሮሜ 4፡20 > እምነቱም ደግሞ...

300 || ጌታ ሊያድ'ሰን ይፈልጋል! || በወንድም አብርሃም ፈንተ 05.11.2023

"ጌታ ሊያድ'ሰን ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በወንድም አብርሃም ፈንተ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 1) እግዚአብሔር እንዲያድሰን፣ ትሑት መሆን ከእኛ ይጠበቃል። ኢሳ. 66፡2፣ መዝ. 51፡12፣ 2) እግዚአብሔር እኛን የሚያድስበት ዓላማ / ለእውነተኛው አምላክ ምስክሮች እንድንሆን ነው። 3) የእግዚአብሔር ተልዕኮ ለእኛ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ሳሙኤል 30፡1-> ፣ ዕብ. 3፡13፣ 1 ጴጥ. 5፡6፣ ዘሌ. 18፡15፣ ፊል. 2፡5-11፣ ሮሜ 1፡16፣ 1 ዮሐ. 1፡1፣

299 || ጌታ በርግጥ ይመጣል! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 29.10.2023

"ጌታ በርግጥ ይመጣል!" በሚል ርዕስ የቀረበ የሚልክያስ ትንቢት መጽሐፍ ዳሰሳ።

298 || እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! || በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ 22.10.2023

"እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ: እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! 1) እግዚአብሔር ቀዳሚው አጀንዳው ሰዎችን ማዳን ነው/ መሳ. 3፣ 10፣ ኢሳ. 9፡6-7፣ ማቴ. 1፡20-21፣ ቲቶ 2፡10-11፣ ሮሜ 1፡16-17 2) ሰዎች ነፍሳቸው እንድትድንና ከክፋት እንዲጠበቁ እግዚአብሔር ይፈልጋል / ዮሐ. 17፡15 3) እግዚአብሔር በእኛ በኩል ሰዎችን ማዳን ይፈጋል 1) የዮሴፍ ታሪክ 2) የሶሪያዊው ንዕማን አገልጋይ ታሪክ 3) የአስቴር ታሪክ

297 || ቃሉ ያሸንፋል! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 15.10.2023

"ቃሉ ያሸንፋል!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ዮሐ. 1፡1-13፣ 1 ዮሐ. 1፡1-5፣ 2፡1-4፣ 3፡1-4፣ ራዕ. 22፡12-21

296 || ቅዱስ ጥበብ || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 08.10.2023

"ቅዱስ ጥበብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ምሳሌ 1፡7፣ 1 ጴጥሮስ 1፡13-17፣ ሉቃስ 2፡32፣ ሮሜ 3፡11-12፣ 1 ዮሐ. 4፡13-21

295 || ታምራትን ለማየት ወደፊት ቀጥል! || በፓስተር ሰሎሞን አምዴ 01.10.2023

በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ታምራትን ለማየት ወደፊት ቀጥል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘጸዐት 14፡15-16 ሌሎች ክፍሎች፡ ዕብ. 10፡35-38፣ 1 ቆሮ. 11፡17

294 || ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ! || በእህት ሊድያ ተስፋዬ 24.09.2023

በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ!" በሚል ርዕስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 25፡1-13

293 || እግዚአብሔርን ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል! || በፓስተር ሰሎሞን አምዴ 22.09.2023

በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "እግዚአብሔር ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 1 እና 2

292 || ምን ተደርገሃል/ሻል? || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 17.09.2023

"ምን ተደርገሃል/ሻል?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ቃል፡ ዮሐ. 1፡19-23

291 || የጌታን መንገድ መከተል እንዲህ ይጀምራል! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.09.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት የትምህርቱ ማጠቃለያ - መነሻ ክፍል ሉቃስ 9፡23-27

290 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 16 - የመጨረሻው ክፍል || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 03.09.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 4) የጸሎቱ መደምደሚያ 1) ዘላለማዊ መንግሥት የእግዚአብሔር ነው 2) ዘላለማዊ ኃይል የእግዚአብሔር ነው 3) ዘላለማዊ ክብር የእግዚአብሔር ነው

289 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 15 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 27.08.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 3) ምድራዊ ህይወታችንን የሚመለከተው የጸሎቱ ክፍል ሀ) ዕለት በዕለት ስለሚያስፈልጉን ነገሮች መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡11፣ ማቴ. 6፡25፣ 31-32፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ለ) በሌሎች ሰዎችና በእኛ መካከል ስለሚኖረን ግንኙነት መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡12፣ ሉቃስ 11፡4፣ 1 ዮሐንስ 4፡8፣ ሐ) እግዚአብሔር ከፈተናና ከክፉው እንዲጠብ...

288 || የሐዋሪያው የጳውሎስ ጸሎት ለፊልጵስዩስ አማኞች || በፓስተር ሳምሶን ስምዖን 20.08.2023

በማልሚ ሳሌም ኅብረት በነበረው ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር ሳምሶን ስምዖን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡ ፊልጵ. 1፡8-11

287 || ምን ይታይሃል/ሻል/ችኋል? || በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ 13.08.2023

"ምን ይታይሃል/ይታይሻል/ይታያችኋል?'' በሚል ርዕስ በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- ማርቆስ 8፡22-25፣ ኤርሚያስ 1፡11-12

286b || የዝማሬ አምልኮ፣ የማስታወቂያና የጸሎት ጊዜ በአንድነት 06.08.2023

በአምልኮ ሥፍራው ላልነበሩ ሲባል በዚህ ገጽ በኩል የቀረበ፣ የዝማሬ አምልኮ፣ የማስታወቂያና የጸሎት ጊዜ በአንድነት

286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 06.08.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 14፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 2) የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ የሚያተኩረው የጸሎት ክፍል (ማቴ. 6፡ 9ሐ - 10ለ) ሀ) የእግዚአብሔርን ስም መቀደስ / ማቴ. 6፡9ሐ፣ ዘሌ. 11፡44፣ ኢሳያስ 8፡13/ ለ) የእግዚአብሔር መንግሥት እንድትመጣ መለመን /ማቴ. 6፡10ሀ፣ ሮሜ 14፡17፣ ማቴ. 5፡6፣ ማቴ. 6፡33/ ሐ) የእግዚአብሔር ፈቃድ በምድር እንዲሆን መለመን /...

285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.07.2023

"የፍቅር ዕዳ አለብን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 13፡8 መግቢያ፡ ቆላ. 2፡14፣ ገላ. 3፡13፣ 1 ቆሮ. 6፡19-20 በክርስቶስ ነጻ የወጣን 3 ዓይነት ዕዳ አለብን፡ - 1) የወንጌል ዕዳ አለብን ሮሜ 1፡14-15፣ ሐዋ. 9፡1-19 2) ለጌታ ተለይተን በቅድስና ህይወት የመኖር ዕዳ አለብን ሮሜ 8፡12-13 3) ሌሎችን የመውደድ ዕዳ አለብን ሮሜ 13፡8፣ ሮሜ 15፡24-27 ማቴ. 18፡21-35

284 || ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን! || በእህት ለምለም ጌታቸው 23.07.2023

"ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /2 ጴጥሮስ 1፡1-11/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ ከምዕራፍ 1-5፣ ዮሐ. 21፡15-22፣ ኤርሚያስ 32፡17-19፣ ምሳሌ 2፡6፣ ገላቲያ 5፡22-23/

283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 09.07.2023

"እግዚአብሔርን ፍራ/የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2 መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ፡ መክብብ 12፡1 3-14 እግዚአብሔርን ስለመፍራት 10 ነጥቦች፡ - 1) እግዚአብሔርን ፍራ የሚለው ትዕዛዝ ለእግዚአብሔር ህዝብ የተሰጠ ነው /1 ጴጥሮስ 2፡17፣ ዘዳግም 6፡13፣ ዘዳግም 10፡20/ 2) እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው /ምሳሌ 1፡7፣ መዝሙር 111፡10፣ 1 ቆሮንቶስ 1፡20-25/ 3) እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረውና የምናድግበት ነገር ነው /ዘዳግም 17፡19-20፣ ዘዳግም 31፡13/ 4) እግዚአብሔርን መፍራት የሚታይ ነገ...

Poslouchej podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland v Replaio

Rádio a podcasty v jedné aplikaci - zdarma a bez registrace. Nainstaluj si ji ještě dnes a nepropásni premiéru

Stáhnout z Google Play

Replaio není vydavatelem podcastů; názvy pořadů, obálky a audio patří jejich autorům a šíří se přes veřejné RSS kanály