ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Určitě navštivte web podcastu a podpořte jeho tvůrce: ecfc-finland.org

Autor

ECFC in Finland

Kategorie

Religion

Web podcastu

ecfc-finland.org

Nejnovější epizoda

4. říj 2026

Kde poslouchat?

Podcasty v aplikaci Replaio Radio Už brzy

Podcasty míří do aplikace už brzy. Nainstaluj si ji teď a jako první uvidíš úplně nový pohled na podcasty

Stáhnout z Google Play Nainstaluj zdarma Android téměř 10 mil. stažení · hodnocení 4,8 iOS už brzy

Epizody

379 || የነጻነትና የፍቅር መንግሥት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 25.05.2025

"የነጻነትና የፍቅር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 11:28-30፣ 1 ቆሮ. 13፡1-7፣ ማቴ. ዘሌዋ. 19፡17- 18፣ ገላ. 5፡13-15

378 || እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው ታላላቅ እናቶች || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.05.2025

ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ - የእምነት ርምጃ የወሰዱ 3 እናቶች፡ 1) ሱናማዊት ሴት - 2 ነገ 4፡8-37 2) ንግሥት አስቴር - አስ. 1-103) የጌታ እናት ማሪያም - ሉቃ. 1፡26-38/ ማቴ. 1፡18-24፣ ዘዳ. 22፡23-24

377 || እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው ታላላቅ እናቶች || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.05.2025

በእናቶች ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ - ሞትን የከለከሉ 3 ሴቶች 1) ሲፓራ - የሙሴ ሚስት /ዘጸ. 2፡21፣ 4፡24-27፣ ዘፍ 17፡7-12/ 2) ዲፖራ - ነብዪትና የሌፊዶት ሚስት /1.መሳ. 4፡1-3፣ 5፡/ 3) አቢግያ - የናባል ሚስት /1 ሳሙ 25/

376 || በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር! || በወንም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 04.05.2025

"በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ዮሐንስ 3፡1 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ዮሐንስ 4፡16፣ ኤፌ 3፡13-17፣ ገላ. 5፡22-23

375 || የጌታ ራት - በደሙ የተደረገ አዲስ ኪዳን || በወንድም እምነት ካሣ 27.04.2025

"የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 22፡19-20 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡17-20፣ 1 ቆሮ. 11፡23-27፣ ዕብ. 8፡6-13፣ ኤር. 31፡33-34፣ 1 ቆሮ. 10፡17

374 || የታረደው በግ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 20.04.2025

በ2025 ፋሲካ ፕሮግራም ላይ "የታረደው በግ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕይ 5 እና ዘጸዓት 12

373 || የእግዚ አብሔር አብሮነት || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ 13.04.2025

በእህት ቤቴልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 39፡1-10

372 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 06.04.2025

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 7 ፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች ... የቀጠለና የመጨረሻው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብራዊያን 12፡1-2፣ 1 ቆሮንቶስ 11፡1፣ 2 ጢሞቴዎስ 4፡7፣ ሮሜ 8፡26፣ ዳንኤ ል 12፡13

371 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 30.03.2025

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 6፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ቆሮንቶስ 12፡9-10 እና መዝሙር 62፡11፣

370 || እነሆ የእግዚአብሔር በግ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.03.2025

መነሻ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል፡ ዮሐንስ 1፡35-51

369 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 16.03.2025

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 5፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች ...የቀጠለ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢዮብ 33፡14፣ 1 ሳሙኤል 15፡22፣ ምሳሌ 1፡33፣ መዝሙር 119፡105፣ ቆላስይስ 3፡10፣ ዘካሪያስ 4፡6፣ ኢሳያስ 40፡31፣ ኤርሚያስ 17፡7-8፣ መክብብ 3፡11፣ ዕምባቆም 2፡3

368 || እውነተኛ መሪ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 09.03.2025

"እውነተኛ መሪ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘኁ. 13፡1-16 ሌሎች ክፍሎች፡ ዘኁልቁ ምዕራፍ 13 እና 14

367 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 02.03.2025

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 4፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 103፡15-16፣ ሆሴ. 6፡3፣ 1 ጴጥ. 1፡24-25፣ ዘካ. 4፡6፣ ኢሳ. 40፡6፣ መዝ. 46፡10፣ ዕብ. 11

366 || ሞቱን ትናገራላችሁ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.02.2025

የጌታን ራት (ቅዱስ ቁርባን) ቀንን አስመልክቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 11፡23-34

365 || የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 16.02.2025

"የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 1፡26-31፣ ኤር. 9፡23-24 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤር. 7፡16-18፣ 8፡4-7፣ 9፡14-15 ፣ ገላ. 6፡12-15፣ ሮሜ 6:6፣ 1 ቆሮ. 6፡11

364 || ፈተናን መለየትና ማሸነፍ! || በወንድም እምነት ካሣ 09.02.2025

"ፈተናን መለየትና ማሸነፍ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ያዕ. 1፡1-6 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡51፣ 1 ቆሮ. 10፡12 የክርስቲያን ፈተና ዓይነቶች/ክርስቲያን በማን ሊፈተን ይችላል? 1) ክርስቲያን በእግዚአብሔር ሊፈተን ይችላል። ዘፍ.22፡1-8 2) ክርስቲያን በራሱ ምኞት ሊፈተን ይችላል። ያዕ. 1፡12-15 3) ክርስቲያን ስለወንጌል መከራ/ፈተና ሊደርስበት ይችላል። ሐዋ. 14፡22 4) ክርስቲያን በሰይጣን ሊፈተን ይችላል። ማቴ. 4፡1-፣ ኤፌ. 6፡10-18

363 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || ክፍል 2|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.02.2025

"ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል ። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 21፡8፣ 21፡9፣ 21፡12-19፣ 21፡34-36፣ ማቴ. 24፡4-5፣ 24፡6፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15

362 || እንመለስ፣ ንስሐም እንግባ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.01.2025

"እንመለስ፣ ንስሐም እንግባ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕ. 2፡2-6፣ ሐዋ. 3፡19-22፣ 2፡36-39፣ ያዕ. 4፡10

361 || ፈጥነህ ውረድ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 19.01.2025

"ፈጥነህ ውረድ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 19፡1-9 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 11፡28፣ ሮሜ 8፡26-27፣ መዝ. 103፡13-14

360 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 12.01.2025

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 3፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና ምልክቶች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 4፡6፣ 2 ዜና 16፡9፣ መዝሙር 94፡9፣ 89፡14፣ 97፡2፣ ሆሴዕ 2፡21

359 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 15.12.2024

"ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 12፡40፣ ራዕይ 22፡12፣  2 ተሰሎ. 2፡19፣ 1 ዮሐ. 2፡28፣ ራዕ. 1፡7፣ 1 ተሰሎ. 5፡23-24፣ 1 ቆሮ. 13 ፣ ማቴ. 24፡10-13፣ ማቴ. 25፡31-46፣ ሉቃስ 17፡7-8፣ ማቴ. 25፡14-30፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15

358 || የሥጦታው በረከቶች! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 08.12.2024

"የሥጦታው በረከቶች!" በሚል ርዕስ በትንሹ ገና ፕሮግራም ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 9፡1-7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢሳ. 7፡14፣ ማቴ. 1፡20-23

357 || እግዚአብሔርን እንወቅ! || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 01.12.2024

"እግዚአብሔርን እንወቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 17:3፣ መዝ. 119:101- 105፣ ኤር. 9፡23-24፣ ፊል. 3፡10-11  

356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 24.11.2024

356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) "በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ፊልጵ. 4፡4 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሐዋ. ሥራ 16፡25-34፣ መዝ. 37፡4፣ መዝ. 100፡2፣ መዝ. 126፡3፣ ሮሜ 15፡13፣ ኤር 15፡16

355 || ኢየሱስ ይመጣል! || በእህት ለምለም ጌታቸው 17.11.2024

"ኢየሱስ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 21፡29-33 እና ማርቆስ 13፡28-37

Poslouchej podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland v Replaio

Rádio a podcasty v jedné aplikaci - zdarma a bez registrace. Nainstaluj si ji ještě dnes a nepropásni premiéru

Stáhnout z Google Play

Replaio není vydavatelem podcastů; názvy pořadů, obálky a audio patří jejich autorům a šíří se přes veřejné RSS kanály