ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Určitě navštivte web podcastu a podpořte jeho tvůrce: ecfc-finland.org

Autor

ECFC in Finland

Kategorie

Religion

Web podcastu

ecfc-finland.org

Nejnovější epizoda

4. říj 2026

Kde poslouchat?

Podcasty v aplikaci Replaio Radio Už brzy

Podcasty míří do aplikace už brzy. Nainstaluj si ji teď a jako první uvidíš úplně nový pohled na podcasty

Stáhnout z Google Play Nainstaluj zdarma Android téměř 10 mil. stažení · hodnocení 4,8 iOS už brzy

Epizody

207 || እኔ ነኝ አትፍሩ || በወንድም ታከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 03.04.2022

"እኔ ነኝ አትፍሩ!" በሚል ርዕስ በዮሐ. 6፡20 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል §1።  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶ፣ ዘፍ. 15፡1-6

206 || ስለጌታ ራት 3 ዋና ነገሮች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 27.03.2022

በጌታ ራት ወቅት ጌታ በትኩረት የተናገራቸው 3 ዋና ነገሮች፡ -  1) መታሰቢያ ነው  ሉቃ. 22፡19/ 1 ቆሮ. 11፡23-26  2) አዲስ ኪዳን ነው  ማቴ. 26፡28 / ማር. 14፡24 / ሮሜ 3፡25 / ሮሜ 5፡9 / ሐዋ. 20፡28 / ዕብ. 9፡14  3) እርስ በርስ የመዋደድ (የአንድነት) ምልክት ነው  ዮሐ. 13፡1-38 / 1 ቆሮ. 10፡ 16-17  የጌታን ራት የሚካፈለው ማን ነው?  1 ቆሮ. 11፡27-29 

205 በትዕግሥት ማደግ || በተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 20.03.2022

በትዕግሥት ማደግ በሚል በዶ/ር ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

204 || ልባም ሰው ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሳ 13.03.2022

"ልባም ሰው ማን ነው? በሚል በማቴ. 7፡24-27 ባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ኤር. 11፡6 / ዮሐ. 10፡1-5 / ሉቃ. 10፡38-42 /ያዕ. 1፡22  የመልዕክቱ ጭብጥ፡ ልባም ሰው የጌታን (የእግዚአብሔርን) ቃል ሰምቶ የሚደርግ ሰው ነው። 

203 || በሌሎች ላይ ስለመፍረድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል? || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 06.03.2022

"በሌሎች ላይ ስለመፍረድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ - ማቴ. 18:15-20/1 ቆሮ. 5:9-13/ 1 ቆሮ. 6፡1-11

202 || በሌሎች ላይ ስለመፍረድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል? || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 27.02.2022

"በሌሎች ላይ ስለመፍረድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአሔር ቃል መልዕክት ክፍል ።  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ - ማቴ. 7፡1-5/ዮሐ. 7፡24/ ሮሜ 2፡1-4

201 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 20.02.2022

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሦስተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡8-11 ይህ ክፍል ለሰምርኔስ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 5 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለሰምርኔስ መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 5 ነጥቦች እንመለከታለን። 1) የላኪው ማንነት (ቁ.8) 2) የመጽናናት መልዕክት (ቁ.9) 3) ልደርስባቸው ስላለ መከራ መልዕክት (ቁ.10ሀ፣ለ፣ሐ) 4) የማበረታቻ መልዕክት (ቁ. 10መ) 5) የጥሪ መልዕክት (ቁ. 1)

200 ጸጋን ቸል አትበል! በዶ/ር ተከለ ማርቆስ ፋሼ 13.02.2022

ጸጋን ቸል አትበል በሚል ርዕስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

199 || የሚያበረታን ጌታ ነው! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 06.02.2022

በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች  2 ቆሮ. 3፡12-18 / ዕብ. 10፡3-10 

198 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.01.2022

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡1-7  ይህ ክፍል ለኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል።  መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 6 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለኤፌሶን መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 6 ነጥቦች እንመለከታለን።  1) የምሥጋና መልዕክት (ቁ.2-3)  2) የተግሳጽ መልዕክት (ቁ.4) 3) የምክር መልዕክት (ቁ.5ሀ) 4) የማስጠንቀቂያ መልዕክት (ቁ. 5ለ፣ሐ) 5) የማበረታቻ መልዕክት (ቁ. 6) 6) የጥ...

197 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.01.2022

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 1 ሙሉ ምዕራፍ 1 ውስጥ ልብ ማለት የሚገቡን 7 ነጥቦች፡-  1) የመልዕክቱ ባለቤት፡- እግዚአብሔር ራሱ ነው።  እግዚአብሔር > ኢየሱስ > መልዓክ > ዮሐንስ 2) የመልዕክክት ተቀባይ፦ ዮሐንስ ነው።  3) መልዕክቱን የተቀበለበት ቦታና ሁኔታ፦ ቦታው ፍጥሞ በተባለ ደሴት ሲሆን፣ በእሥር ላይ ሆነ ነበር መልዕቱን የተቀበለው።  4) የመልዕክቱ ዓላማ፦ ቶሎ ይሆን ዘንድ የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ ያ...

196 || በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መኖር || በያቬሎ ናታዬ 16.01.2022

"በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መኖር" በሚል ርዕስ በ1 ሳሙ. 1-3 ባሉት ምዕራፎች ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

195 || ራስን እና የራስን ሚና ማወቅ || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 09.01.2022

"ራስንና የራስን ሚና ማወቅ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፣ ዮሐ. 1፡19-28፣ 35-37

194 || የእግዚአብሔርን ሥራ እኛው እንሥራ || በአገልጋይ ሄለን መስፍን 02.01.2022

ነህምያ ምዕራፍ 1-8 ላይ ተመሥርቶ በአገልጋይ ሄለን መስፍን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

193 || እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ? || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.12.2021

"እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የአመት መጨረሻ መልዕክት።  ዳዊት እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ ያለባቸው ምክንያቶች፡-  1) ለንግሥና መመረጡና መቀባቱን አስቦ ነው 1 ሳሙ. 16፡ 1፣13  2) የእግዚአብሔርን ምህረት እያሰበ ነው 2 ዜና 21፡1፣13  3) የእግዚአብሔርን ጥበቃ እያሰበ ነው መዝ. 23  4) የእግዚአብሔርን እርዳታ እያሰበ ነው  መጪው አመት የብርታት አመት ነው 1 ነገ. 2፡1-3  1) የእግዚአብሔርን ቃል በመታዘዝ እንበርታ 2) በእግዚአብሔር ጸጋ እንበርታ (ዕብ. ፡1)

192 || የምንሻግረው ለምድን ነው? || በፓስተር ኃይላቸው ታዬ 19.12.2021

"የምንሻገረው ለምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በፓስተር ኃይላቸው ታየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

191 || በመንፈስ ኃይል መሻገር || ፓስተር ኃይላቸው ታዬ 18.12.2021

"በመንፈስ ኃይል መሻገር" በሚል ርዕስ በማቴ. 14፡22-27 ባለው ክፍል ላይ በፓስተር ኃይላቸው ታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር መልዕክት።

190 || የዕንባቆም ክርክርና የእግዚአብሔር መልስ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን || ክፍል 2 12.12.2021

"የዕንባቆም ክርክርና የእግዚአብሔር መልስ" በሚል ርዕስ በትንቢተ ዕንባቆም ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት ሁለተኛውና የመጨረሻ ክፍል።

189 || የዕንባቆም ክርክርና የእግዚአብሔር መልስ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን || ክፍል 1 05.12.2021

"የዕንባቆም ክርክርና የእግዚአብሔር መልስ" በሚል ርዕስ በትንቢተ ዕንባቆም ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። 

188 || በእምነት ማደግ || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 28.11.2021

"በእምነት ማደግ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ዮሐ.20፡1-8፣ መዝ. 119፡97-104፣ ማቴ. 6፡27-30

187 || በእምነት መራመድ || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 21.11.2021

"በእምነት መራመድ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ማቴ. 14፡23-36/ ያዕ. 1፡2/ ዕብ. 12፡1-2 

186 በአባቶች ቀን የቀረበ መጣጥፍ || በእህት ለምለም ጌታቸው 14.11.2021

የአባቶች ማስታወሻ፣ በአባቶች ቀን ኖቬምበር 14፣ 2021 

185 ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 14.11.2021

"ለሚያምን ሁሉ ይቻላል" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ማር. 9፥2-25፣ ዘፍ. 17፥1  1) ለሚያምን መዳን ይቻላል / ሉቃ. 18፥18-27፣ ማር. 16፥16  2) ለሚያምን ለእግዚአብሔር ካህን መሆን ይቻላል / ራዕ. 1፥5-6፣ 1 ጴጥ. 2፥9  3) ለሚያምን እባቡን እና ጊንጡን መርገጥ ይቻላል / ራዕ. 12፥9፣ ሉቃ. 10፥19 

184 የህይወት ስኬት ቁልፎች || ክፍል 2|| በወንድም ያቬሎ ናታዬ 07.11.2021

"የህይወት ስኬት ቁልፎች" በሚል ርዕስ በመዝ. 1፡1-3 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።

183 የህይወት ስኬት ቁልፎች || ክፍል 1|| በወንድም ያቬሎ ናታዬ 31.10.2021

"የህይወት ስኬት ቁልፎች" በሚል ርዕስ በመዝ. 1፡1-3 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል። 

Poslouchej podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland v Replaio

Rádio a podcasty v jedné aplikaci - zdarma a bez registrace. Nainstaluj si ji ještě dnes a nepropásni premiéru

Stáhnout z Google Play

Replaio není vydavatelem podcastů; názvy pořadů, obálky a audio patří jejich autorům a šíří se přes veřejné RSS kanály