Digafie Debalke
የሰላም መድረክ ኢትዮጵያ/ PEACE TALK ETHIOPIA ስራችን ስላም ነው፡፡ / We Work for Peace
የፕሮግራማችን ዋነኛ ትኩረት በዘላቂ አገራዊ ሰላም ግንባታ፣ ማህበራዊና ፓለቲካዊ ዕርቅ ላይ ሲሆን ወደዚያም ሊያደርሱ የሚችሉ መንገዶችን በማፈላለግና በመጠቆም አስተዋፅዖ ለማድረግ እንጥራለን።የተሟላ ሰላም አለ ማለት የሚቻለው ጦርነት ወይም ውጊያ ስለሌለ ሳይሆን በአንፃሩ የፓለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ማህበራዊና የሌሎች መሰረታዊ መብቶች መከበር ጋር በቀጥታ የተቆራኘ ነው።ፕሮግራማችን ፍትሀዊ ሰላም በኢትዮጵያ ይረጋገጥ ዘንድ ቀናና አቀራራቢ ራዕይ ያላቸውን ሁሉ እየጋበዘ ያወያያል። ዝግጅታችን የማንኛውንም ቡድን ወይም የፓለቲካ አጀንዳ የማያስተናግድ ፣ተቀራርቦ መነጋገርን የሚያበረታታና ፤የጥላቻንና የመከፋፈል ወሬዎችንና ፕሮፓጋንዳዎችን እንደማያስተናግድ ከወዲሁ በትህትና እናሳሰባለን። ተልዕኮአችን ሰላም ብቻ ነው።
Não deixe de visitar o site do podcast e apoiar quem o produz: peacetalkethiopia.wordpress.com
Autor
Digafie Debalke
Categoria
Site do podcast
Último episódio
24 de set de 2023
Onde ouvir?
Podcasts no app Replaio Radio Em breveOs podcasts estão chegando ao app. Instale agora e seja o primeiro a descobrir um jeito totalmente novo de curtir podcasts
Episódios
የሰላም መድረክ ኢትዮጵያ ተልዕኮ ዘላቂ ሰላም በመላው አገሪቱ ይሰፍን ዘንድ ለአገራዊ ዕርቅና ሰላም ግንባታ መስራት ነው። 01.05.2020 0:59
የስላም መልዕክት ያላቸውን ሁሉ እናስተናግዳለን Peacetalkethiopia@gmail.com
Podcasts parecidos
O Replaio não é o publicador dos podcasts; os nomes dos programas, as capas e o áudio pertencem aos seus autores e são distribuídos por feeds RSS públicos