Yeamlak Chernet

Yeamlak

Religion AM ↓ 14 episodes

Yeamlak Podcast is a Christian channel that presents biblical teachings on different issues of Christian life. Hosted by Yeamlak Chernet and his friends

Author

Yeamlak Chernet

Category

Religion

Podcast website

www.yeamlak.com

Latest episode

May 15, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

Expanding Eden 15.05.2026

in this episode we trace the Biblical Theology of God's presence in the midst of humanity. we explore this them from Genesis, Eden to Revelation's New Jerusalem.

አንቀጸ ብፁዓን 08.05.2024

በዚህ ክፍል፣ በማቴዎስ ምዕራፍ ዐምስት የመጀመሪያዎቹ ቊጥሮች ውስጥ ተጽፈው የምናገኛቸውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶች በዐጭሩ እንመለከታለን።

የኢየሱስ የመስቀል ላይ ንግግሮች | Jesus's seven last words 03.05.2024

በዚህ Episode ኢየሱስ በመስቀል ላይ ኾኖ የተናገራቸውን ሰባት ንግግሮች ጭብጥ በዐጭሩ እናደምጣለን። አቅራቢ :- የአምላክ ቸርነት በዛብኽ ሚያዝያ 2016 ዓ.ም. You will hear an abridged version of Jesus's final seven words spoken from the cross in this episode. Presented by Yeamlak Chernet May 2024

የ1 እና 2 ቆሮንቶስ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ ክፍል 2 16.08.2023

የ1 እና 2 ቆሮንቶስ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ ክፍል 2

የ 1ቆሮንቶስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1 15.08.2023

የ 1ቆሮንቶስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1

ሮሜ - ታሪካዊ ዳራ 08.08.2023

ሐዋርያ ጳውሎስ በሮም ለሚገኙ ክርስቲያኖች የጻፈው ደብዳቤ ታሪካዊ ዳራው ምን እንደኾነ በዚኽ podcast ተዳስሷል። ምን እንደተማራችኹ አስተያየታችኹን አጋሩን።

የመናኝ ጒዞ ትረካ The Pilgrims Progress - ክፍል 4 23.02.2023

የመናኝ ጒዞ ትረካ (The Pilgrims Progress) የተሠኘው መጽሐፍ አንድ ክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ ካመነበት ጊዜ ጀምሮ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም ለመኖር እስከሚሄድበት ጊዜ የሚያደርገውን ጕዞ የሚያስቃኝ ትረካ ነው፡፡

የመናኝ ጒዞ ትረካ The Pilgrims Progress - ክፍል 3 14.02.2023

የመናኝ ጒዞ ትረካ The Pilgrims Progress - ክፍል 3

የመናኝ ጒዞ Pilgrims Progress ትረካ ክፍል 2 24.01.2023

የመናኝ ጒዞ Pilgrims Progress ትረካ ክፍል 2

የመናኝ ጒዞ - Pilgrims Progress ትረካ 17.01.2023

የመናኝ ጒዞ የተሰኘው መጽሐፍ በዮሐንስ ቡንያን The Pilgrims Progress በሚል ርዕስ ከተጻፈው መጽሐፍ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ሲኾን የአንድ ክርስቲያንን የዚኽ ምድር ሕይወት ጒዞ የሚዳስስ ጽሑፍ ነው።

ዝክረ ትሥጒት 30.12.2022

የኢየሱስ መወለድ ጅማሬው ሳይኾን አስቀድሞ የጀመረው የድነትና የቤዝዎት ታሪኲ አካል ነው።

ስፍራ አላችኹን? 01.12.2022

“በእንግዳ መቀበያው ስፍራ ለክርስቶስ ቦታ የለም” ከሚለው የቻርለስ ስፐርጅን ስብከት የተወሰደ፡፡ Metropolitan Tabernacle, Newington, December 21, 1862. In Metropolitan Tabernacle Pulpit No 8

Trailer 26.11.2022

Yeamlak Podcast. You can find us on Telegram, Spotify, Google podcast. By subscribing Yeamlak Podcast be our family. STAY tuned

መዝሙርና ትዝታዎ 24.11.2022

የትኛውን መዝሙር ሲሰሙ ምን ትዝ ይልዎታል?

Listen to the Yeamlak podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.