Kassa Keraga
የእግዚአብሔር መንግሥት
‹‹እውነት ባዕድ(እንግዳ) ከሆነ ስፍራ ሊገኝ እንደሚችል ጓደኞቼ አስጠንቅቀው ነግረውኝ ነበር፡፡›› ዴቪድ ኒኮላስ ‹‹እስከ ዛሬ ብዙ የተማራችሁት፣ የሰማችሁትና ያነበባችሁት ያወቃችሁትም ሊኖር እንደሚችል እናውቃለን፡፡ ግን እስቲ እንደ ገና እነዚህን ገጾች ትሰሙን ዘንድ እንለምናችሁ፡፡ በገዛ ዘመኗ ጳውሎስ የሚናገረውን ለማዳመጥ ጌታ ልቧን እንደ ከፈተላት እንደ ሊዲያ ልባችሁን ይከፍተው ዘንድ እንጸልያለን፡፡ ሁሉን አዲስ ከሚያደርገው ጌታ ጋር እስቲ የእውቀቱን ቀንዲል እንደ ገና ለኩሱት፡፡ አዲስ ሰማይ (ልብ) እና አዲስ ምድር (ምልልስ) ይሆንልን ዘንድ በዚህ በዘመነ ሎዶቅያ ሌላ ዕድል ተሰጠን፡፡ ዘመንም ብቻ ሳይሆን የተሰጠን የዘመኑ መልእክተኞችም አሉን፡፡ አስቀድመን ከሰማነው ሌላ እንዳንሰማ ካመረርንበት ከተማችን መመለስና መውጣት አለብን፡፡ ስለ ወጋችን - ስለ ትምህርታችን - ስለ ‹‹አባቶች›› ቀኖና - ስለ አንድ ዘመን ብርሃን (እውነት) በግትርነት ጸንተን የእግዚአብሔርን ቃል ለመሻርና ለመዋጋት ያደረግነው የነፍስ ተጋድሎ ማብቃት አለበት...
Be sure to visit the podcast's website and support the creator: www.kingdomainchurch.org
Author
Kassa Keraga
Category
Podcast website
Latest episode
Sep 3, 2023
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 31 03.09.2023 57:57
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 31
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 30 03.09.2023 44:37
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 30
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 29 03.09.2023 48:00
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 29
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 28 03.09.2023 44:52
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 28
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 27 03.09.2023 42:26
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 27
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 26 03.09.2023 42:21
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 26
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 25 03.09.2023 43:16
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 25
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 24 03.09.2023 47:59
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 24
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 23 03.09.2023 40:07
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 23
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 22 03.09.2023 52:07
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 22
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 18 03.09.2023 43:57
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 18
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 17 03.09.2023 39:36
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 17
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 16 29.04.2023 39:36
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 16
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 15 11.04.2023 47:03
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 15
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 12 11.04.2023 42:28
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 12
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 13 11.04.2023 41:43
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 13
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 14 11.04.2023 46:55
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 14
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 11 11.04.2023 46:41
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 11
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 10 11.04.2023 42:23
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 10
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 9 10.04.2023 50:04
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 9
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 8 10.04.2023 50:27
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 8
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 7 10.04.2023 53:12
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 7
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 6 10.04.2023 41:31
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 6
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 5 10.04.2023 35:53
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 5
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 4 10.04.2023 43:14
መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 4
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.