AASTU ECSF

Halak Podcast by AASTU ECSF

Religion EN ↓ 27 episodes

Halak is a righteous walk. True spiritual growth can only occur once we take that initial step and start moving forward. At every step, we face a choice: to draw closer to God or to distance ourselves from Him. Halak is a reminder to walk the righteous walk! This podcast is brought to you by AASTU ECSF Counseling Team, you can reach us via our: Telegram Counseling bot: https://t.me/AASTU_Anony_Counseling_botTelegram channel: https://t.me/AASTUECSF

Author

AASTU ECSF

Category

Religion

Podcast website

podcasters.spotify.com

Latest episode

Mar 30, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

Dagmawi Babi's Testimony || አልተውህም! [Part 2] - Ep.26 [S3-E04] 30.03.2026

የግቢ ህይወት ከዳግማዊ ባቢ ጋር::Halak Podcast Season 3: Dagmawi Babi's Testimony, University & Journey in Spiritual Life ይህ የምእራፍ 3 [Season 3] አራተኛ ክፍል [Forth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠tify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS...

Dagmawi Babi's Testimony || አልተውህም! [Part 1] - Ep.25 [S3-E03] 21.03.2026

የግቢ ህይወት ከዳግማዊ ባቢ ጋር::Halak Podcast Season 3: Dagmawi Babi's Testimony, University & Journey in Spiritual Life ይህ የምእራፍ 3 [Season 3] ሶስተኛ ክፍል [Third Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠tify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠...

የትኩረት ጦርነት || Battle of Focus [Part 2] - Ep.24 [S3-E02] 13.03.2026

ስልካችን እና ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን በህይወታችን ላይ ያላቸው ተፅዕኖ:: Halak Podcast Season 3: How Phones & Social Media Shape Our Lives. ይህ የምእራፍ 3 [Season 3] ሁለተኛ ክፍል [Second Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠tify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠...

የትኩረት ጦርነት || Battle of Focus [Part 1] - Ep.23 [S3-E01] 10.03.2026

ስልካችን እና ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን በህይወታችን ላይ ያላቸው ተፅዕኖ:: Halak Podcast Season 3: How Phones & Social Media Shape Our Lives. ይህ የምእራፍ 3 [Season 3] አንደኛ ክፍል [First Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠tify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠...

Trusting God [Part 2] - Ep.22 [S2-E10] 08.03.2025

በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስም ሲባል ምን ማለት ነው (2 ኛ ቆሮንቶስ 5:7)? በዚህ ክፍል ውስጥ, በመጠባበቅ ላይ, እርግጠኛነት ወይም የተትረፈረፈ ይሁኑ. ቁጥጥር እንዲደረግላቸው የሚረዱ, ወደ እግዚአብሔር ተስፋዎች እንዲሠሩ, ወደ እግዚአብሔር ተስፋዎች ዘወር እንዲሉ እና በታማኝነት በታማኝነት መልካሙን ይማሩ. አብረን በእምነት እንበልጣላችሁ! ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] አስረኛ ክፍል [Tenth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podca...

Trusting God [Part 1] - Ep.21 [S2-E09] 01.03.2025

በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስም ሲባል ምን ማለት ነው (2 ኛ ቆሮንቶስ 5:7)? በዚህ ክፍል ውስጥ, በመጠባበቅ ላይ, እርግጠኛነት ወይም የተትረፈረፈ ይሁኑ. ቁጥጥር እንዲደረግላቸው የሚረዱ, ወደ እግዚአብሔር ተስፋዎች እንዲሠሩ, ወደ እግዚአብሔር ተስፋዎች ዘወር እንዲሉ እና በታማኝነት በታማኝነት መልካሙን ይማሩ. አብረን በእምነት እንበልጣላችሁ! ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] ዘጠነኛ ክፍል [Ninth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcas...

Campus Life [Part 4] - Ep.20 [S2-E08] 22.02.2025

የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ... በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] ስምንትኛ ክፍል [Eighth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Sp...

Campus Life [Part 3] - Ep.19 [S2-E07] 14.02.2025

የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ... በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] ሰባተኛ ክፍል [Seventh Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠t...

Campus Life [Part 2] - Ep.18 [S2-E06] 07.02.2025

የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ... በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] ስድስተኛ ክፍል [Sixth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠tify⁠...

Campus Life [Part 1] - Ep.17 [S2-E05] 31.01.2025

የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ... በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] አምስተኛ ክፍል [Fifth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠tify⁠⁠⁠⁠...

Prayer; for us or for God? [Part 2] - Ep.16 [S2-E04] 24.01.2025

ፀሎት ለእኛ ወይስ ለእግዚአብሔር ? ሰላም ውድ የሃላቅ ፖድካስት ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን እንዴት መፀለይ እንዳለብን ከእግዚአብሔር ቃል አንስተን ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] አራተኛ ክፍል [Fourth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠tify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠...

Prayer; for us or for God? [Part 1] - Ep.15 [S2-E03] 17.01.2025

ፀሎት ለእኛ ወይስ ለእግዚአብሔር ? ሰላም ውድ የሃላቅ ፖድካስት ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን እንዴት መፀለይ እንዳለብን ከእግዚአብሔር ቃል አንስተን ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] ሶስተኛ ክፍል [Third Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spo⁠tify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Teraki⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ እኛ...

Seeking Support from a Biblical Perspective [Part 2] - Ep.14 [S2-E02] 27.12.2024

እንደ ክርስቲያን ድጋፍን(እርዳታ) ከሰዎች መጠየቅ አስፈላጊ ነው? መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ድጋፍ ምን ይላል? ድጋፍን መጠየቅ ደካማ ጎንን ማሳያ ነው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ድጋፍን ወይም እርዳታን ስለመጠየቅ አስፈላጊነት እና ምንነት ከ counseling team አባላት ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] የመጀመሪያው ክፍል [First Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠...

Seeking Support from a Biblical Perspective [Part 1] - Ep.13 [S2-E01] 20.12.2024

እንደ ክርስቲያን ድጋፍን(እርዳታ) ከሰዎች መጠየቅ አስፈላጊ ነው? መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ድጋፍ ምን ይላል? ድጋፍን መጠየቅ ደካማ ጎንን ማሳያ ነው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ድጋፍን ወይም እርዳታን ስለመጠየቅ አስፈላጊነት እና ምንነት ከ counseling team አባላት ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] የመጀመሪያው ክፍል [First Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠...

Finding the Will of God [Part 2] - Ep.12 29.03.2024

በእኔ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሄር ፍቃድ ምንድነው የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ላውቅ እችላለሁ? እግዚአብሔር የትኛውን ዲፓርትመንት እንድቀላቀል ይፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎችን አርዕስት የዳሰስንበትን ከፓስተር ዴቭ ጋር ያረግነዉን ቆይታ በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 1 [Season 1] የመጨረሻ ክፍል [Finale - Last Episode] ይሆናል። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spotify⁠⁠...

Finding the Will of God [Part 1] - Ep.11 22.03.2024

በእኔ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሄር ፍቃድ ምንድነው የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ላውቅ እችላለሁ? እግዚአብሔር የትኛውን ዲፓርትመንት እንድቀላቀል ይፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎችን አርዕስት የዳሰስንበትን ከፓስተር ዴቭ ጋር ያረግነዉን ቆይታ በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spotify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Teraki⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ እኛን ማግኘት ከፈለጉ...

Biblical Wisdom for Everyday Life [Part 2] - Ep.10 15.03.2024

በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን አንዳንድ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆች እና ምክሮችን ከወንድማችን ፓስተር ሰለሞን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spotify⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠Teraki⁠⁠⁠⁠⁠⁠ እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- ⁠⁠⁠⁠⁠⁠Anonymous Counseling bo...

Biblical Wisdom for Everyday Life [Part 1] - Ep.9 08.03.2024

በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን አንዳንድ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆች እና ምክሮችን ከወንድማችን ፓስተር ሰለሞን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠Spotify⁠⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠Teraki⁠⁠⁠⁠⁠ እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- ⁠⁠⁠⁠⁠Anonymous Counseling bot ⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠...

Relationships [Part 2] - Ep.8 01.03.2024

ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠Spotify⁠⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠Teraki⁠⁠⁠⁠ እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- ⁠⁠⁠⁠Anonymous Counseling bot...

Relationships [Part 1] - Ep.7 23.02.2024

ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠⁠Apple Podcasts⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠Spotify⁠⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠⁠RSS Feed⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠Teraki⁠⁠⁠ እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- ⁠⁠⁠Anonymous Counseling bot ⁠⁠⁠ ⁠⁠⁠Te...

Lukewarm Christianity [Part 2] - Ep.6 16.02.2024

በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”   — ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ ለምን እንደሚያስቸግረን እንም እንዴት ከዚ ወተን ወደ ትልቅ እና አርኪ የክርስትና ሂዎት እንደምንሻገር አብረን እንይ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠⁠A...

Lukewarm Christianity [Part 1] - Ep.5 16.02.2024

በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”   — ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ ለምን እንደሚያስቸግረን እንም እንዴት ከዚ ወተን ወደ ትልቅ እና አርኪ የክርስትና ሂዎት እንደምንሻገር አብረን እንይ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠Ap...

Sexual Purity [Part2] - Ep.4 19.01.2024

ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንደት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከወድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘተ ከወንድማችን አረጋሐኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ የከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠Apple Podcasts⁠⁠ ⁠⁠Spotify⁠⁠ ⁠⁠RSS Feed⁠ ⁠Teraki⁠ እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- Anonymous Counseling bot Telegram channel

Sexual Purity [Part1] - Ep.3 12.01.2024

ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንደት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከወድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘተ ከወንድማችን አረጋሐኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ የከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በ AASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Apple Podcasts⁠ ⁠Spotify⁠ ⁠RSS Feed Teraki እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- Anonymous Counseling bot: https://t.me/AASTU_Anony_Counseling_bot Teleg...

Knowing God - Ep.2 05.01.2024

እግዚአብሔርን ማወቅ vs ስለ እግዚአብሔር ማወቅ ሰለ እግዚአብሔር ከማወቅ ወደ እግዚአብሔርን ማወቅ እንዴት እንሸጋገር? ቅዱስ መጽሐፍትን አብረን እንጠይቅ, እና አብረን እንዴት ከተራ እውቀት ወደ ጥልቅና ሂዎት ለዋች ግንኙነት እንዴት መሄድ እንደምንችል አብረን እንማማር. ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ⁠Apple Podcasts⁠⁠ ⁠⁠Spotify⁠⁠ ⁠⁠RSS Feed⁠ ⁠Teraki⁠ እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- Anonymous Counseling bot: https://t.me...

Listen to the Halak Podcast by AASTU ECSF podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.