Digital strategy of Arbaminch Christian fellowship
Bemengede
በመንገዴ *ፖድካስት* ክርስቲያን ወጣቶች በህይወት መንገዳቸው በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሳዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!
Be sure to visit the podcast's website and support the creator: redcircle.com
Author
Digital strategy of Arbaminch Christian fellowship
Category
Podcast website
Latest episode
Feb 6, 2024
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
ይሉኝታ ? 01.03.2022 49:35
#Episode_7 🎙ይሉኝታ ?🎙 #ከዘቢባ አብዲና አብዲ ደሳለኝ ጋር ሜሮብ ኢዩኤል እና ሜሮን_ግራኝ ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አብራችሁ ቆዩ።
አመለካከት (part 2) 27.02.2022 33:42
#Episode_05 Part two ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ 🎙አመለካከት 🎙 #ከዮናታን_መሪኪያ ጋር ጵንኤል_ታመነ እና ሜሮን_ግራኝ ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አብራችሁ ቆዩ።
አመለካከት (part 1) 15.02.2022 31:41
#ከዮናታን_መሪኪያ ጋር ጵንኤል_ታመነ እና ሜሮን_ግራኝ ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አብራችሁ ቆዩ። amuecsf📍📍📍 📍📍#በመንገዴ_podcast📍📍 ለጓደኞቻችሁ በማጋራት Comment @dscomment በመስጠት አብራቹን ስለምታገለግሉ ከወዲሁ አመሰገን 🙏🙏ተባረኩ🙏🙏
ጭንቀት ምንድ ነው? 08.02.2022 37:33
#ከኢዩኤል_መለሰ እና #ከርሆቦት_ሀይሌ ጋር ጵንኤል_ታመነ እና ሜሮብ_ኢዩኤል ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አብራችሁ ቆዩ።
ተስፋ መቁረጥ ? 31.01.2022 20:36
ተስፋ እና ተስፋ መቁረጥ ምን ማለት ነው ምልክቶቹስ ? በእነዚህና ሌሎች ጥያቄዎች ዙሪያ ላይ #ከመላኩ ግርማ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አብራችሁ ቆዩ። 🎙Subscribe በማድረግ እንዲሁም ለሌሎቹም በማጋራት አብራችሁን አገልግሉ።
ጊዜ አጠቃቀም 17.01.2022 20:06
በዛሬዉ (episode 2)እነዚህ ጥያቄዎች ይዳሰሳሉ - ጊዜ አጠቃቀም(time management) ማለት ምን ማለት ነው?ጊዜን በአግባቡ እንዴትስ እንጠቀም? ትምህርት በአግባቡ እየተከታተሉ ማገልገልስ ይቻላል? እኛ ተማሪዎች ጊዜያችንን በአግባቡ እንዳንጠቀም ማነቆ የሚሆኑ ነገሮችስ ምንድን ናቸው? በእነዚህና ሌሎች ጥያቄዎች ዙሪያ ላይ # ከሳሮን_አበራ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አብራችሁ ቆዩ። 🎙Subscribe በማድረግ እንዲሁም ለሌሎቹም በማጋራት አብራችሁን አገልግሉ።
በመንገዴ እና አላማው 09.01.2022 11:53
በዛሬዉ (episode 1) እነዚህ ጥያቄዎች ይዳሰሳሉ - podcast ምንድነዉ? በመንገዴ ማለትስ? ለምን በመንገዴ ተባለ አላማዉስ? አዘጋጆቹስ እነማን ናቸዉ? በመንገዴ podcast በዩኒቨርሲቲኣችን መጀመሩ ለምን አስፈለገ? እናንተም አድማጮቻችን የዚህን ፖድካስት አላማዉን ተረድታችሁ ከእኛ ጋራ እንድትሆኑ ጥሪያችን ነዉ፣ Subscribe በማድረግ እንዲሁም ለሌሎቹም በማጋራት አብራችሁን አገልግሉ። ተባረኩ🙏🙏
intro 21.12.2021 1:53
በመንገዴ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በህይወት መንገዳቸው በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሳዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.