Digital strategy of Arbaminch Christian fellowship

Bemengede

Religion EN ↓ 33 episodes

በመንገዴ *ፖድካስት* ክርስቲያን ወጣቶች በህይወት መንገዳቸው በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሳዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!

Be sure to visit the podcast's website and support the creator: redcircle.com

Author

Digital strategy of Arbaminch Christian fellowship

Category

Religion

Podcast website

redcircle.com

Latest episode

Feb 6, 2024

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 10M+ downloads · 4.7+ rating iOS soon

Episodes

Episode 3 - Social media 06.02.2024

Bemengede Podcast Season 4 🎧 Episode 3 - Social media ማህበራዊ ገጽ በሚለው ርዕስ በረከት ከልዑል እና ከኪነጥበቡ ጋር ያደረገው ቆይታ ይህንን ይመስል ነበር።  - አብራችሁን ቆዩ!!!   በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ ዘወትር ማክሰኞ የሚቀርብ ፖድካስት 🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥                                                                    """"...

Episode 2 - ዘፈን 23.01.2024

Bemengede Podcast Season 4 🎧 Episode 2 - ዘፈን     ዘፈን በሚለው ርዕስ ሜሮን ከሳሚ እና ከሆነልኝ ጋር ያደረገችው ቆይታ ይህንን ይመስል ነበር።  - አብራችሁን ቆዩ!!!   በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥                                                                                                             ...

Episode 1 - ባህል 16.01.2024

Bemengede Podcast Season 4 🎧 Episode 1 - ባህል ባህል በሚለው ርዕስ ቲጂ ከከአብ እና ከመራኦል ጋር ያደረገችው ቆይታ ይህንን ይመስል ነበር። አብራችሁን ቆዩ!  "ከዕለታት በዚህ ቀን" በሚል ርዕስ አዲሱን ምዕራፍ ጀምረናል።  ዘወትር ማክሰኞ ይከታተሉን! በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት። 🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥                                                    ...

Bemengede Podcast Season 4 | Intro Episode 13.01.2024

Bemengede Podcast Season 4 🎧 Intro Episode | የመዕራፍ መግብያ     -ክርስትያን ተማሪዎች እንደመሆናችን በግቢ ቆይታችን ዕለታዊ በሚባል ደረጃ ሊገጥሙን የሚችሉ እናም በመንገዳችን ላይ የምንገናኛቸው አይቀሬ የሆኑ ጉዳዮች ላይ የምንወያይ ይሆናል።   "ከዕለታት በዚህ ቀን" በሚል ርዕስ አዲሱን ምዕራፍ ጀምረናል።   አብራችሁን ቆዩ!!!   በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈...

Bemengede Podcast የገና episode - 2016 07.01.2024

Bemengede Podcast  🎧 special episode- ገና ከተማሪ አቤኔዜር ጋር በገና ስላሉን አላስፈላጊ ልምምዶችና የሚያስፈልጉንን ጥንቃቄዎችን ተወያይተናል እዚህ ይከታተሉን :: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥                                                                                                                     ...

Homosexuality Part-2 15.09.2023

Bemengede Podcast Season 3 Episode 8 🎧Homosexuality - Dr. Seyoum Antonios    📌Part-2 ከዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ ጋር ኤደን ስለ ግብረ-ሰዶማዊነት የሚለው ጊዜ ተኮር ርዕስ ላይ በመወያየት ያደረገችው ቆይታ ይህንን ይመስላል ይከታተሉን። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥 """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒ...

Homosexuality Part-1 11.09.2023

Bemengede Podcast Season 3 Episode 8 🎧Homosexuality - Dr. Seyoum Antonios    📌Part-1 ከዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ ጋር ኤደን ስለ ግብረ-ሰዶማዊነት የሚለው ጊዜ ተኮር ርዕስ ላይ በመወያየት ያደረገችው ቆይታ ይህንን ይመስላል ይከታተሉን። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥 """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒ...

Dating 04.09.2023

Bemengede Podcast Season 3 Episode 7 🎧 Dating - Dr. Masresha G/medhn ከዶ/ር ማስረሻ ገ/መድህን ጋር ሜሮብ እና ሚሳኤል ያደረጉት ቆይታ ይህንን ይመስላል ይከታተሉን። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥 """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""""""" በ...

አገልግሎት | Ministry 16.06.2023

Bemengede Podcast Season 3 አገልግሎት 🎧 አገልግሎት | ከነብይ ሄኖክ ተሾመ ጋር በወጣትነት ጊዜ በተለይም የግቢ ተማሪነት ዘመን ለአገልግሎት ሊኖር የሚገባውን እይታ ከነብይ ሄኖክ ጋር በመወያየት መራኦል እና አዳም ቆይታ አድርገዋል ይከታተሉን። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥 🅾 ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞችዎ ያጋሩ 🅾️ """"""""&#...

"ህብረት ማለት ለእኔ..." | 35th Anniversary Episode 02.06.2023

Bemengede Podcast Season 3 Special Episode | 35th Anniversary 🎧 "ህብረት ማለት ለእኔ..." 35ተኛውን የህብረታችንን ክብረ በዓል በማስመልከት በአርባምንጭ ከተሰበሰቡት ምሩቃን ተማሪዎች ጋር መራኦል እና በረከት ቃለ-መጠይቅ በማድረግ ቆይታ አድርገዋል ተከታተሉት። ታላቅ ምስጋና ጊዜያቸውን ለቃለመጠይቁ ለሰጡ ተማሪዎች እና ምሩቃኖቻችን!!! አያንቱ እና አብዲ መረራ ቴዎድሮስ መኮንን በረከትአብ በቀለ ሳሮን አበራ ትንሳኤ ትርፌ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ...

ዩንቨርሲቲ እና አገልግሎት | SPECIAL EPISODE (35th anniversary) 25.05.2023

Bemengede Podcast Season 3 Special Episode 🎧 ዩኒቨርሲቲ እና አገልግሎት ከዮፍታሔ ዮሐንስ ጋር በነበረን ጊዜ ስለዩንቨርሲቲ እና አገልግሎት በማውራት ቆይታ አድርገናል ተከታተሉት። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥 🅾 ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞችዎ ያጋሩ 🅾️ """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""...

በመንገዴ RECAP 10.03.2023

Bemengede Podcast Season 3 Episode 6 🎧በመንገዴ RECAP በመንገዴ ፖድካስት "team" በአንድነት ጥሩ ቆይታ አድርገናል ተከታተሉት። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥 """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""""""" በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ!...

PORNOGRAPHY | ፖርኖግራፊ part 02 05.03.2023

Bemengede Podcast Season 3 Episode 5 Part 02 🎧 PORNOGRAPHY | ፖርኖግራፊ ከአገልጋይ ዮናታን ሀይሉ ጋር ሜሮብ ኢዩኤል እና ሚሳኤል ደስአለኝ ጥሩ ቆይታ አድርገዋል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥 """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""""""" በነዚህ ሶሻል...

PORNOGRAPHY | ፖርኖግራፊ 21.02.2023

Bemengede Podcast Season 3 Episode 5 Part 01 🎧 PORNOGRAPHY | ፖርኖግራፊ ከአገልጋይ ዮናታን ሀይሉ ጋር ሜሮብ ኢዩኤል እና ሚሳኤል ደስአለኝ ጥሩ ቆይታ አድርገዋል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥 """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""""""" በነዚህ ሶሻል...

SEXUAL DESIRE | የወሲብ ፍላጎት 17.01.2023

Bemengede Podcast Season 3 Episode 4 🎧SEXUAL DESIRE ከፖስተር ሳሙኤል ታደለ ጋር ሜሮብ ኢዩኤል እና ኢዩኤል መለሰ ጥሩ ቆይታ አድርገዋል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @Selihom_bot 👈👈📥 በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስት አማራጮች #Subscribe ያድርጉ። Telegram | Google Podcast | Apple Podcast | Spotify ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞችዎ ያጋሩ @a...

የተቃራኒ ፆታ ፍቅር 29.12.2022

Bemengede Podcast Season 3 Episode 3 🎧 የተቃራኒ ፆታ ፍቅር ከአገልጋይ ሮቤል ጨመዳ ጋር ኤደን አስራት እና አማኑኤል ሀ/ገብርኤል ጥሩ ቆይታ አድርጋለች  በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉 @Selihom_bot 👈👈📥 በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስት አማራጮች #Subscribe ያድርጉ። Google Podcast | Apple Podcast | Spotify ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞችዎ ያጋሩ @amuecs...

ብቸኝነት | SINGLENESS 20.12.2022

ከአገልጋይ በላይ በቀለ ጋር ኤደን አስራት ጥሩ ቆይታ አድርጋለች   በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉@Selihom_bot👈👈📥

RELATIONSHIP part 02 13.12.2022

Bemengede Podcast Season 3 Episode 1 PART 02 RELATIONSHIP ከፓስተር ወንድማገኝ ገዛኸኝ ጋር ጵንኤል ታመነ እና ኤደን አስራት ጥሩ ቆይታ አድርገዋል  በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 

RELATIONSHIP part 01 12.12.2022

Bemengede Podcast Season 3 Episode 1 PART 01 RELATIONSHIP ከፓስተር ወንድማገኝ ገዛኸኝ ጋር ጵንኤል ታመነ እና ኤደን አስራት ጥሩ ቆይታ አድርገዋል  በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 

ወሲባዊ ንጽሕና | Sexual Purity intro 11.12.2022

Bemengede Podcast Season 3 INTRO በዚህ ምዕራፍ ስለ ወሲባዊ ንጽሕና (Sexual Purity) በደንብ እንነጋገራለን። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት  🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ 📤👉👉@Selihom_bot👈👈📥

ህልም (Dream) 24.05.2022

#Season_02 #Episode_04 ◉ህልም (Dream) ◉ ከተዎድሮስ መኮንን ጋር ጵንኤል ታመነ እና ሜሮን ግራኝ ጥሩ ጊዜ አሳልፎአል አብራችሁ ቆዩ።   🎙በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስ አማራጮች Subscribe ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://tinyurl.com/2p9yx268 📍📍📍@amuecsf📍📍📍 📍📍#በመንገዴ_podcast📍📍

ሱስ (Addiction) 24.05.2022

#Season_02 #Episode_03 ◉ሱስ (Addiction) ◉ ከእንዳልክ ፀሐይ ጋር አማኑኤል ሀ/ማርያም እና ሜሮን ግራኝ ጥሩ ጊዜ አሳልፎአል አብራችሁ ቆዩ።   🎙በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስ አማራጮች Subscribe ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://tinyurl.com/2p9yx268 📍📍📍@amuecsf📍📍📍 📍📍#በመንገዴ_podcast📍📍

ህግ እና ፀጋ 24.05.2022

#Season_02 #Episode_05 ◉ህግ እና ፀጋ◉ ከዶር ማሙሻ ፈንታ ጋር ጵንኤል ታመነ እና ሜሮብ ኢዩኤል ጥሩ ጊዜ አሳልፎአል አብራችሁ ቆዩ።   🎙በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስ አማራጮች Subscribe ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://tinyurl.com/2p9yx268 📍📍📍@amuecsf📍📍📍 📍📍#በመንገዴ_podcast📍📍

ከፋሲካ ማግስት 25.04.2022

ፋሲካ ማግስት ◉ ከኢዮብ አየለ ጋር ጵንኤል ታመነ ጥሩ ጊዜ አሳልፎአል አብራችሁ ቆዩ። 🎙በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስ አማራጮች Subscribe ያድርጉ።

ህይወት በአዲስ እይታ 12.04.2022

◉ህይወትን በአዲስ እይታ◉ ከመክሊት ጌታቸው እና ከነቢዩ ዳዊት ጋር ሜሮብ ኢዩኤል እና ጵንኤል ታመነ ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አብራችሁ ቆዩ።   🎙በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስ አማራጮች Subscribe ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 📍📍📍@amuecsf📍📍📍 📍📍#በመንገዴ_podcast📍📍

Listen to the Bemengede podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.