BBC Media Action

ለአራዳ ፖድካስት | Le’Arada podcast

This is very interesting podcast " Le’Arada podcast " is for all social media users who want to navigate the internet and digital world safely and responsibly. Le’Arada covers relevant and necessary topics in the digital world and provides important information, tips, and actionable techniques to help people become efficient, active, and cool social media users. Guests with ample experience in the digital world chat and laugh with hosts Newal and Kirubel. #LeAradaPodcast ለአራዳ ፖድካስት ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ለሆኑ ሁሉ እና የኢንተርኔቱን እና የዲጂታሉን አለም በደህንነት እና በአግባቡ መጠቀም ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ፖድካስት ነው። ለአራዳ ላይ በዲጂታሉ አለም ላይ ወሳኝ...

Szerző

BBC Media Action

Kategória

Technology

A podcast weboldala

shows.acast.com

Legutóbbi epizód

2024. márc. 2.

Hol hallgathatod?

Podcastok az alkalmazásban Replaio Radio Hamarosan

A podcastok hamarosan megérkeznek az alkalmazásba. Telepítsd most, és láss elsőként egy teljesen új megközelítést a podcastokhoz

Letöltés a Google Play-ről Telepítsd ingyen Android közel 10 M letöltés · 4,8-as értékelés iOS hamarosan

Epizódok

A balance between virtual and real-world. Le'Arada Podcast Episode 02 02.03.2024

In this episode of #LeAradaPodcast. We Invited Tesfaye woldeyohanes who is a journalist, Media trainer and consultant, and social media content creator. We talked about how we can maintain a healthy balance between the virtual and real worlds. We have also shared our personal experiences, challenges we faced and steps we take to maintain the balance. Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more...

Have you ever received fake information that could cause harm to people? Le'Arada Podcast Episode 21 English 16.02.2024

Fact-checker Rehobot Ayalew is again on another episode of #LeAradaPodcast, this time, we discuss how to identify mis/disinformation online. We talked about the types, formats, and forms of mis/disinformation, as well as tips and techniques we can apply while coming across information that has the potential to mislead people, intensify conflicts, and fuel socio-economic instability. Hosted on Acas...

ዲጂታል ማርኬቴር የመሆን ህልምን እንዴት ማሳካት ይችላል? | How can you become a digital marketer? Le’Arada Podcast 02.02.2024

በዚህ ሳምንት ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ከወጣቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ቴዎድሮስ እዮብ ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ ጠለቅ ብለን ተጨዋውተናል። ዲጂታል ማርኬተር የሆነበትን መንገድ በሰፊው አጋርቶናል። ከእሱ የሞያ ልምድ አንድ ባለሞያ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን መሄድ ሰላለበት/ሰላለባት መንገዶች ፤ ዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ ሰላሉ እድሎች ፤ ሊያጋጥሙን ስለሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው አጫውቶናል። የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ከሆኑ በርግጠኝነት ይሄ ቪዲዮ የእናንተ ነው።  This week we had a deep conversation with with the young digital marketing expert Tewodros Eyo...

ማህበራዊ ሚዲያ እና ስህተቶቻችን!!| social media and our mistakes Le’Arada Podcast. 26.01.2024

በዚህ ሳምንት ለአራዳ ፖድካስት ሶሻል ሚዲያ ማናጀር እና ዲጂታል ማርኬተር የሆነውን የአብስራ ኪሮስን ጋብዘናል። የአብስራ ሶሻል ሚዲያዎቻችን ላይ ስለታዘባቸው ጉዳዮች ፤ ስላጋጠሙት ከባድ ስህተቶች እንዲሁም ስህተቶቹ ስላስተማሩት ሙያዊ ትምህርቶች አጫውቶናል ።   This week’s Episode of Le’Arada Podcast we invited Yeabsera kiros, Social Media Manager and Digital Marketer. Yeabsera talked to us about the issues he has observed on social media, the serious mistakes he has made, and the...

ማህበራዊ ሚዲያን ማህበራዊ አንቂዎች እንዴት እየተጠቀሙበት ነው? | How is social media being used by social media influencers? Le'Arada Podcast. 19.01.2024

በዚህኛው ሳምንት #ለአራዳፖድካስት ጨዋታችን የፆታ አኩልነት ተሟጋች እና የአዲስ ፓወርሃውስ መስራች ከሆነቸው ሃና ተክሌ ጋር ቆይታ አድርገናል። ሃና ወደ ፆታ አኩልነት ተሟጋችነት ስለ መሯት ምክንያቶች ፤ ማህበራዊ ሚዲያ እንደዚህ ላሉ ሙግቶች ስለ  ፈጠረው እድል እና ፈተናዎች እንዲሁም አዲስ ፓውርሃውስ እየሰራችው ሰላለቸው ስራዎች አውርታናለች ።   In this week’s Episode of Le’Arada podcast, we had a conversation with Hannah Tekele, Gender equality advocator and founder of Addis Powerhouse. We talked abo...

ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ስነ-ባህሪ ላይ ያለው ተጽእኖ አለው? | Does social media have an impact on adolescents' behavior? 12.01.2024

በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የስነ ልቦና ባለሙያ ፣የአእምሮ ጤና አማካሪ እና አሰልጣኝ ቃልኪዳን ሀይሉን ጋብዘናል። የዲጂታል ሚዲያው እና የማህበራዊ ሚዲያው ወጣቶች ላይ ስለሚያስከትለው የስነባህሪ እና የአእምሮ ጤና ጉዳዮችን አውርተናል፡፡የማህበራዊ ሚዲያ  በጉርምስና ዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ወጣቶችን ባህሪ እና የአዕምሮ ጤና ላይ ተጽእኖ የማሳደር አቅም እና ለወጣቶች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ተገቢውን ትኩረት የመስጠትን አስፈላጊነትም ተወያይተናል፡፡ In this episode of #LeAradaPodcast, we invited Kalkidan Hailu, a psychologist, mental health advisor...

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሰለ እርስዎ የተዛባ መረጃ ሲዛመት ቢያዩስ? ምን ያደርጋሉ? | What would you do if you see false information about you on social media? Le'Arada Podcast 05.01.2024

በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የመረጃ አጣሪ፣ ጋዜጠኛ እና አሰልጣኝ ናኦል ጌታቸውን ጋብዘን ስለ ማህበራዊ ሚዲያን አላግባብ መጠቀም ስለሚያስከትሉት ችግሮች በስፋት አውርተናል። ህጉ ስለ ሀሰት መረጃ እና የጥላቻ ንግግርን ምን እንደሚል፣ በሀሰት መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ሰለባ የሆኑ ሰዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸውና ሌሎች ጠቃሚ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል። This time on #LeAradaPodcast, we invited Naol Getachew, a fact-checker, journalist, and trainer, to discuss the risks associated with improper use of social and digital m...

ማህበራዊ ሚዲያው ላይ የሚገለጠው ያልተገባ ባህሪ ከየት የመጣ ነው? | Why people misbehave on social media? #Le’AradaPodcast 29.12.2023

በዚህኛው ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ከስነ-ልቦና ባለሞያ ሞገስ ገብረማሪያም ጋር ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚታየው የትንኮሳ ባህሪ ከስነ-ልቦና ጋር ስላለው ግንኙነት ተጨዋውተናል።  In this Episode of Le’Arada Podcast, we have the psychotherapist Moges G/Mariam to discuss on how unhealed trauma manifests on social media. Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.

"ካላሳቀ ፤ ካላስተማረ መቅረት ነው ያለበት?" ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሀላፊነት ምንድነው? | Should content be absent on social media if it fails to entertain or educate? What constitutes responsibility on social media? 23.12.2023

በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የዳማ ፖድካስት አዘጋጅ ከሆነችው ማርያማዊት ምንይችል ጋር በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ስለታዘብናቸው ነገሮች ተጨዋውተናል።  In this Episode of #LeArada_Podcast, we invited Mariyamawit Menyichel, producer of 'Dama Podcast'. We talked about our observation on use of social media. Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.

ኢንተርኔት ላይ ስለ ስነ ተዋልዶ ጤና ጉዳይ በግልጽ ማውራት ቀላል ነው ብለው ያስባሉ? | Does the internet make it easier to talk openly about SRH? 15.12.2023

በዚህ #ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ዶ/ር ሎዛ አድማሱ ከጓደኞቿ ጋር በመሆን ማህበራዊ ሚዲያን እና ኢንተርኔትን በመጠቀም ለወጣቶች ስለ ስነ ተዋልዶ ጤና መረጃ ለመስጠት እና ግንዛቤ ለመፍጠር የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለች። ወጣቶች ከስነ ተዋልዶ ጤና ጋር በተያያዙ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በነፃነት እንዲወያዩ ኢንተርኔትን እንዴት እየተጠቀሙችበት እንደሆነ በስፋት ተወያይተናል። This time, #LeAradaPodcast featured Loza Admassu, a medical doctor who uses social media and the internet to provide information and create awareness about SRH. She...

አጭበርባሪዎች ከሰዎች ገንዘብ የሚሰርቁት እንዴት ነው?| How do scammers steal money from people? 08.12.2023

የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ቁጥር ማደግን ተከትሎ፣ የኦንላይን ማጭበርበር በዲጂታል አለሙ ውስጥ ትልቅ ችግር እየሆነ መጥቷል። በዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል ላይ ኦንላይን ማጭበርበሮች እንዴት እንደሚመጡ፣ ምን አይነት ችግር ሊፈጥሩብን እንደሚችሉ እና ራሳችንን ለመጠበቅ መተግበር የምንችላቸውን ቴክኒኮች ተወያይተናል። Following the increasing number of social media users, online scams have become one of the biggest challenges in the digital world. In this episode of #LeAradaPodcast, we delve into how scams come, ho...

ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚገኝ ድርጅት ሰርተው በዶላር ሊከፈልዎት እንደሚችል ያውቃሉ? | Do you know you can work for a company that is outside of Ethiopia and get paid in dollars? 01.12.2023

በዚህ ከፍተኛ የሥራ ፉክክር በበዛበት ወቅት የኦንላይን ሥራ እየተለመደ መጥቷል፤ ከተማርነው ትምህርት በተጨማሪ ኦንላይን ላይ ልንሰራቸው የምንችላቸው እና ክፍያ የምናገኝባቸው በርካታ የተለያዩ ሥራዎች አሉ። ስዩም ባለው የትርፍ ሰዓት ኦንላይን ላይ የተለያዩ ሥራዎችን በመስራት ጥሩ ገቢ ያገኛል። በዚህ #ለአራዳፖድካስት ክፍል ልምዱን አካፍሎናል። In this time of high unemployment and fierce competition for the few opportunities, there is a shift towards the internet and digital world for jobs, and making a living is one way o...

ማህበራዊ ሚዲያ የአእምሮ ጤናችን ላይ የሚፈጥርብንን ተፅዕኖ አስበውት ያውቃሉ? | Do you know how much social media affects our mental health? 24.11.2023

በዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል የስነ ልቦና ባለሞያ ከሆነው አባይዳር ወርቄ ጋር ሶሻል ሚዲያ እና የአዕምሮ ጤና ስላላቸው ግንኙነት፤ የአዕምሮ ጤናችን ላይ ሊያመጣ ስለሚችለው ተፅዕኖ እንዲሁም ማህበራዊ ሚዲያው ላይ የአዕምሮ ጤናን ጠብቀን መቆየት ስለምንችልባቸው መንገዶች አውርተናል። In this Episode of #LeAaradaPodcast, we invited Abaydar Workie, to talk about the relationship between social media and mental health, the impact it can have on our mental health and also ways to maintain our mental heal...

ኦንላይን ላይ ያለዎት መረጃ በጠላፊዎች እንደማይሰረቅ ምን ያህል እርግጠኛ ነዎት? | Are you sure your online information is secure enough to prevent it from being hacked? 17.11.2023

ሰላማዊት ተዘራ በድጋሚ መጥታለች፤ በዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል ኦንላይን ላይ እንዴት በምቾት መጠቀም እንደምንችል እና ያለንን መረጃ እንዴት መጠበቅ እንዳለብን እንዲሁም የተለያዩ የግል ተሞክሮዎችን በማንሳት በቀላሉ ልንተገብራቸው የምንችላቸውን ጠቃሚ ነጥቦች ዙሪያ በስፋት ተወያይተናል። Selamawit Tezera is back. In this episode of #LeAradaPodcast, we talked about the risks of being compromised online and how that might affect us. We discussed how we can protect our online information, how we should...

በኦንላይን አማካኝነት መስራት የሚችሉት ስራ እና በቀላሉ ገንዘብ ማግኘትት የሚችሉበት መንገድ እንዳለ ያውቃሉ? | Have you ever wondered if there are jobs that you can do online easily and make money? 10.11.2023

በኢንተርኔት አለም ላይ አንድ ጠቃሚ እና አስደናቂ ነገር፤ በኦንላይን ላይ እንዴት መጠቀም እንዳለብን ካወቅን በዲጂታል አለም ውስጥ ገቢ መፍጠር ወይም ገቢን ማሳደግ እንችላለን። ዮርዳኖስ ሰለሞን በአንድ ወቅት ባጋጠመው ህመም ምክንያት ቀኑን ሙሉ በአልጋ ላይ ነበር የሚያሳልፈው። ያን ጊዜ ነበር በኦንላይን ላይ ገንዘብ ማግኘት የሚቻልባቸውን አማራጮች መሞከር የጀመረው። ይህ ሙከራ እና ትጋት አሁን ላይ በዲጂታል ግብይት የተሻለ ገቢ እንዲያገኝ አስችሎታል። በዚህ #ለአራዳፖድካስት ክፍል የራሱን ተሞክሮዎች በመጥቀስ በኦንላይን ላይ እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል አካፍሎናል። One useful and fascinatin...

የይለፍ ቃልዎ/password/ ቢሰረቅስ? እንዴት መጠበቅ እንዳለብዎት ያውቃሉ? | What if your password is stolen? Do you know how can you prevent that from happening? 03.11.2023

ስልካችን ከዕለተዕለት ህይወታችን ጋር በጣም የተጣበቀ በመሆኑ ብዙ መረጃዎችን በስልካችን ላይ እናስቀምጣለን፤ አንዳንዶቹም በጣም ምስጢራዊ መረጃዎች ናቸው። ነገር ግን አብዛኛዎቻችን በስልኮቻችን በኦንላይን ላይ መረጃን እንዴት መጠበቅ እንደምንችል በቂ እውቀት የለንም። በዚህ #ለአራዳፖድካስት ክፍል የሞባይል የስጋት ኢንተለጀንስ እና ደህንነት ኤክስፐርት ከሆነው ሲራክ ኃይሉ ጋር ሞባይል ስልኮች እንዴት እንደሚሰሩ፣ መረጃን ለመጠበቅ ስለሚጠቅሙ አማራጮች እና መንገዶች እንደዚሁም ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ልናዳብር ስለሚገባን ልማዶች ተወያይተናል። As our phone is very much attached to our da...

በማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን? | How much impact we can create through social media? 27.10.2023

# ለአራዳፖድካስት በዚህ ክፍል አሪፍ አሪፍ በሆኑ ማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጠራዋ የምትታወቀውን ሰላም አታላይን ጋብዘናታል። ሰላም ሳይኮ ቴራፒስት እና የራዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ ነች። በማህበራዊ ሚዲያ በምታካፍላቸው ይዘቶች እየፈጠረች ሰላለችው ተፅዕኖ ፤ ስላለፈቻቸው ተግዳሮቶች እና ስኬቶች እንዲሁም ያልተነገሩ አስገራሚ ገጠመኞቿንም አውርታናለች። In this Episode of #LeAaradaPodcast, we hosted one of the coolest social media content creators, psychotherapist, and radio producer, Selam Atalay. She talked about her journey as a...

ዲጂታል ማርኬቲንግ ትርፋችሁን ለማሳደግ ምን ያህል ጠቃሚ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? | How does digital marketing help increase profit? 20.10.2023

በዚህኛው #የለአራዳፖድካስት ዝግጅታችን ወጣት ቢፀ ተስፋዬን ይዘን ቀርበናል። ቢጸ ወደ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሙያ ከመግባቱ በፊት ከተማረው የማህበረሰብ ጤና ሙያ ወደ መዝናኛው ዓለም በመቀላቀል የፊልም ሥራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። በነበረን ቆይታ መሰረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ከመጀመራችን በፊት ስላሉ የተለያዩ ልናደርጋቸው እና ልንከተላቸው የሚገቡ ቅደም ተከተል ጉዳዮች ተወያይተናል። This time, #LeAradaPodcast featured Bitse Tesfaye, a fascinating young man from DireDawa who studied public health, then jumped into the entertainment industry a...

በኦንላይን አማካኝነት ከሚደርሱ ትንኮሳዎች እና ጥቃቶች ራሳችንን እንዴት መከላከል እንደምንችል እናውቃለን? | Do we know how to protect ourselves from online abuse? 13.10.2023

የኦንላይን ላይ ትንኮሳ፣ ጥቃት እና የመሳሰሉት በዲጂታሉ አለም ላይ የሚያጋጥሙ ፈተናዎች ናቸው። በዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል ሰላማዊት ተዘራን ከ SheEsecure ይዘን ቀርበናል። በኢንተርኔት አማካኝነት የሚፈፀሙ ፆታን መሰረት ያደረጉ ትንኮሳዎች እና ጥቃቶች ምን አይነት ቅርፅ እና ይዘት እንዳላቸው ፤ ስለሚያደርሱት ጉዳት ፤ እነዚህን ትንኮሳዎች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ስናያቸው እንዴት ልንለያቸው እንደምንችል እና በሚያጋጥሙን ጊዜ ምን ማድረግ እንደምንችል ተወያይተናል። Online harassment, abuse, bullying, etc, are challenges with the internet. In this episode...

ኦንላይን ያገኘነውን መረጃ እንዴት ማረጋገጥ እንደምንችል ያውቃሉ? | Do you know how to verify information online? 06.10.2023

የመረጃ አጣሪ ባለሙያ ርሆቦት አያሌውን አስታወሳችኋት? በዚህ ክፍል ሶሻል ሚዲያ ላይ ወይም ኦንላይን የምናገኘውን መረጃ እንዴት ማረጋገጥ እንደምንችል ልታወራን በድጋሚ መጥታለች። በተጨማሪም የግል ተሞክሮዎቿን እና መረጃ በምታረጋግጥበት ወቅት ያጋጠሟትን አስቸጋሪ ነገሮች አካፍላናለች። ስለተለያዩ ልንተገብራቸው ስለምንችላቸው ቴክኒኮች እና ምክሮች፤ የተሳሳቱ እና የተዛቡ መረጃዎች ስለሚመጡባቸው መንገዶች እና ቅርፆችም አውግተናል። Remember Fact-checker Rehobot Ayalew from our first episode? She is back again, this time to discuss how we can verify info...

በቨርቹዋል እና እውነተኛው አለም መካከል ሚዛናችንን ጠብቀን መቆየት የምንችለው እንዴት ነው? | How can we maintain Healthy balance between the virtual and real worlds. 29.09.2023

በዚህኛው #ለአራዳፖድካስት ክፍል በማህበራዊ ሚዲያ በሚያጋራቸው ይዘቶቹ የሚታወቀውን ተስፋዬ ወ/ዮሃንስን ጋብዘናል። ተስፋዬ ጋዜጠኛ ፣ የሚዲያ አሰልጣኝ እና የሚዲያ አማካሪም ነው። በጨዋታችን በቨርቹዋል እና እውነተኛው አለም መካከል እንዴት ሚዛናችንን ጠብቀን መቆየት እንደምንችል አውርተናል ። በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚነት የሄድንባቸውን መንገዶች እና ውጣውረዶቻችንን ተጨዋውተናል ። In this episode. We Invited Tesfaye woldeyohanes. He is a social media content creator, journalist, certified trainer, and media consultant. we talked ab...

የተሳሳተ መረጃ እንዴት መለየት ይቻላል? | How to Identify mis/disinformation. 22.09.2023

በመጀመሪያው ክፍል #ለአራዳፖድካስት ከመረጃ አጣሪ ርሆቦት አያሌው ጋር ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች የተሳሳተ እና የተዛባ መረጃን እንዴት መለየት እንደሚችሉ እና እነዚህ መረጃዎች በግለሰብ፣ በቤተሰብ እና ከፍ ሲልም በሀገር ደረጃ ስለሚያመጡት ጉዳት አውርተናል። ሰዎች ራሳቸውን ከመሰል መረጃዎች እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉም አንዳንድ ነጥቦችን ጠቁመናል። In the first episode of the Le’Arada podcast, we discussed with fact-checker Rehobot Ayalew how social media users can identify misinformation and disinformation and the negative i...

ለአራዳ ፖድካስት በቅርብ ቀን 20.09.2023

የዲጂታሉን አለም በሚገባ ለመጠቀም፣ ደህንነታችን ተጠብቆ እና የዲጂታሉን አለም አዳዲስ ትሩፋቶች ለመገብየት ስለ ኢንተርኔት እና ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ምን ማወቅ ይፈልጋሉ? አዲሱ #ለአራዳፖድካስት እነዚህን እና ሌሎች ርዕሶችን ይዳስሳል። በቅርቡ ይጠብቁን:: #LeAradaPodcast What should you know about the internet and social media to use the digital world effectively, stay safe, and explore new opportunities? Our new #LeAradapodcast series will explore more. Stay tuned. #LeAradaPodcast Hosted...

Hallgasd a(z) ለአራዳ ፖድካስት | Le’Arada podcast podcastot a Replaióban

Rádió és podcastok egy alkalmazásban - ingyen és regisztráció nélkül. Telepítsd még ma, és ne maradj le a premierről

Letöltés a Google Play-ről

A Replaio nem podcastkiadó; a műsorok nevei, borítóképei és hanganyagai a szerzőiket illetik, és nyilvános RSS-csatornákon keresztül terjednek.