DW

ማሕደረ ዜና

News AM ↓ 100 episódios

ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ

Não deixe de visitar o site do podcast e apoiar quem o produz: www.dw.com

Autor

DW

Categoria

News

Site do podcast

www.dw.com

Último episódio

6 de jul de 2026

Onde ouvir?

Podcasts no app Replaio Radio Em breve

Os podcasts estão chegando ao app. Instale agora e seja o primeiro a descobrir um jeito totalmente novo de curtir podcasts

Baixe no Google Play Instale grátis Android 5 mi+ downloads · nota 4,8 iOS em breve

Episódios

ሶሪያ፣ የባዐዝ ዉልደት-ፍፃሜም፣ የአረብ አንድነት ሥርዓተ ቀብር ምድር 06.01.2025
የጀዋር መሐመድ ወደ ፖለቲካው መመለስ 30.12.2024
ለኢትዮጵያ ቀውስ መፍትሔ ሳይበጅ፣ ግጭት ሳይቆም የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ይፈውስ ይሆን? 22.12.2024

በኢትዮጵያ የቀውስ አዙሪት ግድያ፣ አስገድዶ መደፈር እና መፈናቀልን ጨምሮ የተለያዩ ግፎች የተፈጸሙባቸው ዜጎች ፍትሕ ይጠብቃሉ። ሀገሪቱም በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፍ ጭምር ለሽግግር ፍትሕ እየተዘጋጀች ነው። የአማራ እና የኦሮሚያ ግጭት ሳይቆም፤ ሀገሪቱን ቀውስ ውስጥ ለከተቱ ፖለቲካዊ ልዩነቶችም መፍትሔ ሳይበጅ ተግባራዊ የሚደረግ የሽግግር ፍትሕ ሥርዓት በእርግጥ ተጎጂዎችን ለመፈወሱ በርካቶች ጥያቄ አላቸው።

ተዳፍኖ የቆየው የሶርያ የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እያገረሸ ይሆን? 02.12.2024

የሶርያ አማጽያን በፕሬዝደንት በሺር አል አሳድ መንግሥት ላይ የከፈቱት ጥቃት ተዳፍኖ የቆየውን የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እየቆሰቆሰው ይገኛል። አማጽያኑ አሌፖን ተቆጣጥረው ሐማ ወደ ተባለች ከተማ ሲገሰግሱ ሶርያ እና ሩሲያ በአየር ከፍተኛ ድብደባ እየፈጸሙ ነው። የአሳድ አጋር ሒዝቦላሕ አሁን ተዋጊዎች ወደ ሶርያ የመላክ ዕቅድ እንደሌለው አስታውቋል። የሶርያን ጉዳይ የቀጠናው ሀገራት እና ልዕለ ኃያላን በእግር ጥፍራቸው ቆመው እየተከታተሉ ነው።

ማሕደረ ዜና፣ ዕዉቅና የሌላት ሪፐብሊክ ዕዉቅ የፖለቲካ ሥርዓት 25.11.2024
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የ50 ዓመት ትግል፣ ዉጤትና ክሽፈት 15.11.2024

«የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተባብሮ ይሠራል።አሁንም እየሠራ ነዉ።----በሚቀጥለዉ ምርጫ ይወዳደራል--------የአማራ ሕዝብን አይጠላም-----የመገንጠል ዓላማ የለዉም---» ያላሉ ዶክተር ሽጉጥ ገለታ።»

ማሕደረ ዜና፣ የዩክሬን ጦርነት፣ የምዕራብ-ምሥራቆች ፍጥጫ አብነት 11.11.2024
የማሕደረ ዜና ማስተዋወቂያ 08.11.2024

ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሀገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ

ቃለ መጠይቅ፤ የፕሪቶሪያ የሰላም ዉልና የሰላም ዉል ማግሥት ጦርነት 05.11.2024

ሥለጦርነቱ መነሻ እስካሁን ድረስ በግልፅ የወጡት መረጃዎች የሚቃረኑ ናቸዉ።ተፋላሚ ኃይላት በየፊናቸዉ የሚሰጧቸዉ ምክንያቶች አሉ።እስካሁን ሥለጦርነቱ መነሻ በገለልተኛ ወገን የተደረገ ጥናት ወይም ይፋ የሆነ መረጃ የለም።በዚሕም ምክንያት ለጦርነቱ መጫርና ላደረሰዉ ጥፋት ተጠያቂ የሚባል ወገንን ለመለየት በጣም አስቸጋሪ ነዉ።

ማሕደረ ዜና፣ የፕሬቶሪያ ስምምነት ጥቅምና ጉድለቱ 04.11.2024
ማሕደረ ዜና፣ የመካከለኛዉ ምሥራቅ እልቂትና የአሜሪካኖች ተቃራኒ መርሕ 21.10.2024
አንድ ዓመት የሞላው የሃማስ ጥቃት ቀጣናውን ወደ ቀውስ እየመራው ይሆን ? 08.10.2024
ማሕደረ ዜና፣ መካከለኛዉ ምሥራቅ ደም ጠጥቶ ደም የሚጠማዉ ምድር 30.09.2024
ማሕደረ ዜና፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርሕና 79ኛዉ ጉባኤ 23.09.2024
አዲሱ የኢትዮጵያዉያን ዓመት በተስፋ እና ስጋት መካከል 16.09.2024
ቃለ መጠይቅ፣ የሶማሊያና የግብፅ ወታደራዊ ዝግጅት ያስከተለዉ ሥጋት 04.09.2024

ግብፅ ከዚሕ በተጨማሪ በመጪዉ ታሕሳስ ባዲስ መልክ ይዋቀራል ለተባለዉ በሶማሊያ የአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት 5000፣ ለሶማሊያ መንግሥት በቀጥታ ድጋፍ የሚሰጥ ሌላ 5000 ጦር ኃይል ሶማሊያ ዉስጥ ለማስፈር ማቀዷም በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ።የሶማሊያና የግብፅ ጦር ኃይላት የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለማድረግ እየተዘጋጁ መሆናቸዉም ተነግሯል

ማሕደረ ዜና፣ የአፍሪቃ ቀንድ የጦርነት ሥጋት 02.09.2024
ማሕደረ ዜና፣ የመካከለኛዉ ምሥራቅ ምሥቅልቅል፣ የአሜሪካ ተቃራኒ አቋም 26.08.2024
የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንትን ከምክትል ሊቀመንበርነት አሰናብቶ ተጠቀቀ-ከዚያስ? 19.08.2024

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ አመራሮቹን ለውዝግብ የዳረገውን ጉባኤ ሲያጠናቀቅ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሊቀ-መንበርነታቸው ቀጥለዋል። አቶ አማኑኤል አሰፋ ምክትል ሊቀ-መንበር ሆነው አቶ ጌታቸው ረዳን ተክተዋል። ለህወሓት አዲስ የሥራ አስፈፃሚ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እና ቁጥጥር ኮሚሽን የተመረጠበት ጉባኤም ይሁን ውጤቱ ግን በምርጫ ቦርድ እውቅና አልተሰጠውም። በህወሓት መሪዎች መካከል የተፈጠረው ልዩነት የፖለቲካ መሪዎች እና ነዋሪዎችን አስግቷቸዋል።

የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ፤ የኃያላን መንግስታት ተሳትፎ ውጥረት እና የኢትዮጵያዉያን ስጋት 13.08.2024
ማሕደረ ዜና፦ የጎፋ ሕዝብ ለቅሶ የኢትዮጵያ ሐዘን 29.07.2024

በጎፋ ዞን በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የኢትዮጵያ መንግሥት 231 የአካባቢው ነዋሪዎች 260 ሰዎች እንደሞቱ ይገልጻሉ። በርካቶች የሟቾች ትክክለኛ ቁጥር ተድበስብሷል የሚል ሥጋት አላቸው። አደጋው “ማምረት የሚችሉትን” ሕይወት ነጥቆ ሕጻናት እና አቅመ ደካሞችን ያለ ረዳት ያስቀረ ነው። አስከሬን ፈልጎ ማንነቱን መለየት ለቤተሰብ ማስረከብ በአካባቢው ነዋሪዎች ጫንቃ ወድቋል።

ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደን ሲሰናበቱ ዶናልድ ትራም ተፎካካሪያቸውን እየጠበቁ ነው 22.07.2024

ጆ ባይደን ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ራሳቸውን ሲያገልሉ ይሁንታቸውን ለካማላ ሐሪስ ሰጥተዋል። የ59 ዓመቷ ካማላ ሐሪስ የሥመ-ጥር ዴሞክራቶችን ድጋፍ ቢያገኙም የዴሞክራቲክ ፓርቲው እጩ መሆናቸው በይፋ የሚወሰነው በነሐሴ ወር ነው። ካማላ ሐሪስ የዴሞክራቶች እጩ ሆነው ዶናልድ ትራምፕን ቢያሸንፉ የመጀመሪያዋ ሴት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ይሆናሉ። “ግብጽ የህዳሴ ግድብን ታፈርሳለች” ብለው ኢትዮጵያን ያስቆጡት፤ አፍሪካን በአጸያፊ ቋንቋ የጠሩት የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የተቀናቃኛቸውን ማንነት ለመየት በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።

የአፍሪቃ ቀንድ አለመረጋጋት ወዴት ያመራ ይሆን ? 15.07.2024
ማሕደረ ዜና፣ የዓለም ፖለቲካዊ ጉዞ ግራ ወይስ ቀኝ ዘመም? 08.07.2024
ማሕደረ ዜና፤ የኢትዮ-ሶማሊያ ዉዝግብ፣ የአፍሪቃ ቀንድ ተጨማሪ ሥጋት 24.06.2024

Ouça o podcast ማሕደረ ዜና no Replaio

Rádio e podcasts em um só app - grátis e sem cadastro. Instale hoje e não perca o lançamento

Baixe no Google Play

O Replaio não é o publicador dos podcasts; os nomes dos programas, as capas e o áudio pertencem aos seus autores e são distribuídos por feeds RSS públicos