Adventist World Radio

AWR Amharic / አማርኛ / amarəñña

"AWR Amharic አማርኛ, Amarənna"

Não deixe de visitar o site do podcast e apoiar quem o produz: www.awr.org

Autor

Adventist World Radio

Categoria

Religion

Site do podcast

www.awr.org

Último episódio

9 de jul de 2026

Onde ouvir?

Podcasts no app Replaio Radio Em breve

Os podcasts estão chegando ao app. Instale agora e seja o primeiro a descobrir um jeito totalmente novo de curtir podcasts

Baixe no Google Play Instale grátis Android 5 mi+ downloads · nota 4,8 iOS em breve

Episódios

AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 6ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት 17.04.2026

ኢሳይያስ 57 15 ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፦ የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ።

AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 5ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት 16.04.2026

ኢሳይያስ 11 2 የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።

AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 4 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት 15.04.2026

ሕዝቅኤል 11 19-20 በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።

AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 3 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት 14.04.2026

መዝሙረ ዳዊት 51 10 አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።

AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 2 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት 13.04.2026

ኤፌሶን ሰዎች 4 30 ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።

AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት 12.04.2026

የዮሐንስ ወንጌል 14 15-16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤

AWR AMHARIC PRODUTION የገና ሥጦታ !!! "ዘመኑን እንዋጅ!!!" "ወቅታዊ መልዕክት!!!" "መንፈስን መርምሩ!!!" (ክፍል 8) በአገልጋይ ኤፍሬም ዳዊት 11.04.2026

1ኛ ዮሐ 4፡1 " ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።"

AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹የጸሎት ያለህ መጽሐፍ ትረካ !!!›› ‹‹ክፍል አንድ›› ‹‹ እውነተኛ ጸሎት ! !›› 10.04.2026

ስለ ጸሎት መሠረታዊ ጭብጦችን የሚሰጥ ትምህት

AWR AMHARIC PRODUTION መልካም ቤተሰብ ‹‹ክርስቲያናዊ ቤተሰብ!!!›› 09.04.2026

መልካም ክርስቲያናዊ ቤተሰብን አመሰራረትን የሚያሳይ ትምህርት

AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹መዝሙር ምርጫ›› ‹‹ያይሃል ኢየሱስ ያይሃለ!›› ‹‹ሠላም ያለ የሱስ የለም!!!›› ሌሎችም ስሙት ተጋብዛችኃል!!! 08.04.2026

AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹መዝሙር ምርጫ›› ‹‹ያይሃል ኢየሱስ ያይሃለ!›› ‹‹ሠላም ያለ የሱስ የለም!!!›› ሌሎችም ስሙት ተጋብዛችኃል!!!

AWR AMHARIC PRODUTION ጥያቄ እና መልስ ‹‹በ ሺህ ዓመቱ ፃድቃን የት ነው የሚነግሱት?›› ‹‹ሞት የማይገባው ኃጢአት አለ?›› ‹‹ጳውሎስ እና በርናባስ ለምን አልተግባቡም?›› 07.04.2026

ለአድማጮች የመጽሐፍ ቅደስ ጥያቀ የተሰጠ መልስ

AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹ሁለተናዊ ጤና!!!›› ‹‹ሁለተኛውን ዶክተር እናስተዋውቃችሁ!›› ‹‹!የአመጋገብ ሥርዓት!!!›› በፓሮሲያ ሚኒስቲሪ 06.04.2026

የአመጋገብ ሥርዓት መስተካከል ለጤና ያለው ጠቀሜታ

AWR AMHARIC PRODUTION የመንፈስ ሰይፍ! ‹‹አፖካሊፕስ የተገለጠ!!!›› በመቅረዞቹ መካከል (ክፍል6 - 1 ) ወ/ዊ ቴዎድሮስ አበበ 05.04.2026

የክረስቶስ ሥራ በሰማይ መቅረዞች መካከል

AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ‹‹ኢሳያስ ሕዝቤን አጽናኑ!›› ‹‹የአሶራዊያን ሽንፈት!!!›› 04.04.2026

በኢሳያስ ምዕራፍ 36.37 እና 38 ላይ የተደረገ ውይይት

AWR AMHARIC PRODUTION የቃሉ ዐምዶች፡ ትምህርት 03 - መለኮት ወይም አምላክ እራሱን እንዴት ገለጸ! ስለ ክርስቶስ እና መንፈስ ቅዱስ 03.04.2026

AWR AMHARIC PRODUTION የቃሉ ዐምዶች፡ ትምህርት 03 - መለኮት ወይም አምላክ እራሱን እንዴት ገለጸ! ስለ ክርስቶስ እና መንፈስ ቅዱስ

AWR AMHARIC PRODUTION ልዩ መንፈሳዊ መሰናዶ 02.04.2026

AWR AMHARIC PRODUTION ልዩ መንፈሳዊ መሰናዶ

AWR AMHARIC PRODUTION የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ፣ የመዝሙር ምርጫ ፣ ልዩ የልደት መዝሙሮች 01.04.2026

የክርስቶስን ልደት በማስመልከት የቀረበ ልዩ ዝግጅት

AMHAD_AWRx_20260331_3 31.03.2026
AMHAD_AWRx_20260329_1 29.03.2026
AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የመዝሙር መጽሐፍ ክፍል 9 28.03.2026

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የመዝሙር መጽሐፍ ክፍል 9

AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹የቤተሰብ በረከት!!!›› ‹‹ (ክፍል 2) ልጆችን ወደ የሱስ መምራት!!!›› በፓ/ር ኤፍሬም ዳዊት 27.03.2026

AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹የቤተሰብ በረከት!!!›› ‹‹ (ክፍል 2) ልጆችን ወደ የሱስ መምራት!!!›› በፓ/ር ኤፍሬም ዳዊት

AWR AMHARIC PRODUTION ልዩ መንፈሳዊ መሰናዶ 26.03.2026

AWR AMHARIC PRODUTION ልዩ መንፈሳዊ መሰናዶ

AWR AMHARIC PRODUTION የመዝሙር ክፍለ ጊዜ ‹‹የ7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ የአዲስ አበባ ዞን መዘምራን አባላት ጋር የተደገረገ ቆይታ!!!›› 25.03.2026

AWR AMHARIC PRODUTION የመዝሙር ክፍለ ጊዜ ‹‹የ7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ የአዲስ አበባ ዞን መዘምራን አባላት ጋር የተደገረገ ቆይታ!!!››

AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ ‹‹ስለ መንፈስ ቅዱስ 4 መሰረታዊ ጥያቄዎች!!!›› 24.03.2026

AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ ‹‹ስለ መንፈስ ቅዱስ 4 መሰረታዊ ጥያቄዎች!!!››

AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹የጤና በረከት!!!›› ‹‹መሻትን መግዛት›› 23.03.2026

AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹የጤና በረከት!!!›› ‹‹መሻትን መግዛት››

Ouça o podcast AWR Amharic / አማርኛ / amarəñña no Replaio

Rádio e podcasts em um só app - grátis e sem cadastro. Instale hoje e não perca o lançamento

Baixe no Google Play

O Replaio não é o publicador dos podcasts; os nomes dos programas, as capas e o áudio pertencem aos seus autores e são distribuídos por feeds RSS públicos