Bisrat
Wisdom Ethiopia Amharic Podcast
Ideas that make us think wisely and deeplyበጥበብ እና በጥልቀት እንድናሰብ የሚያደርጉ ሀሳቦች
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
ለራስ እውነት መሆን { being true to oneself } 02.04.2022 9:27
please be honest to yourself
Seeing Things as They Are [ ከሆነ በኋላ ምንም አናመጣም] 29.03.2022 4:01
Seeing Things as They Are ሁኔታዎች እንደሆኑ ናቸው
ሜድቴት ስናደርግ የሚያጋጥሙን ነገሮች [ meditation experiences ] 25.03.2022 13:39
meditation experiences
የተለምዶና የመጨረሻ እውነት [ Conventional and Ultimate Truth ] 22.03.2022 13:29
There is A Conventional Truth and Ultimate Truth
የጠቢባኖቹ መንገድ { Wisdom Tools } 24.02.2022 15:44
Mindful - Hearing = ያለሃሳብ ረብሻ መከታተል Insight ይሰጠናል ( ካዳመጥን በኋላ ከውስጥ የሚመጣ አሃ የምንለበት ቅጽበታው ማስተዋል እስከዛሬ ባላየነው መንገድ እንድንመለከተው ያደርገናል ስናዳምጥ መተግበር የምንፈልገውን ግን ያልተገበርነውን ይሁን ምሳሌ => ሜድቴሽን Mindful - Contemplating = ሁኔታዎችን ከሁሉም አቅጣጫ በጥልቀት ማየት [ ቅጽበታው ማስተዋል ቦታ ሰጥቶ ማስፋትና በጥልቀት መረዳት ] Mindful - Meditation = ተረጋግቶ ትኩረትን አንድ ነገር ላይ ማድረግ ትኩረትን ፣ ግልጽነትን ፣ ስሜታዊ አዎንታዊነትን እና የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ በተረጋጋ ሁኔታ ማየትን ማ...
NO Law of Attraction 21.02.2022 19:01
የምን ስበት
The Observer { ታዛቢው } 16.02.2022 13:10
The One Who Know
ቁራጭ እውነት 13.02.2022 5:56
ተወው ቁራጭ እውነት ላይ ነው የተጣበቀው
የተገላቢጦሽ ህግ { The Law of Reversed Effect } 08.02.2022 10:01
የተገላቢጦሽ ህግ ማለት በተለምዶ ህይወታችንን እየበጠበጡብን ያሉ ነገሮችን በሸሸናቸው ቁጥር ይበልጥ ይከተሉናል ማለት ነው፡፡ ሁኔታዎችን ከታዘብናቸው ብዙን ግዜ የምንፈልገው ሳይሆን ተገላቢጦሹ ውይም ተቃራኒው ነው የሚሆነው ያንን ክሰተት ነው የተገላቢጦች ህግ (backward law ) ወይም የተገላቢጦሽ ውጤት ህግ (The Law of Reversed Effect) ይባላል
ርካሹ ነገር [ Talk Is Cheap ] 23.01.2022 17:21
talk the talk And Then walk the walk.
20 Minute Guided Meditation In Amharic [ አብረን ሜድቴት እናድርግ ] 16.01.2022 21:32
አብረን ሜድቴት እናድርግ
መሰረታዊ የሜደቴሽን አደራረግ 15.01.2022 10:17
Breathing Meditation
Habit Energy [ የልማዳችን ኃይል ] 02.01.2022 10:31
የልማዳችን ኃይል
የእውነት መንገድ { Dhammapada } 17.12.2021 5:06
The First 2 Dhammapada Verses “You are what you think. All that you are arises from your thoughts. With your thoughts you make your world.”
ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ልምምዶች [ Useful Stoic Philosophy Practices ] 11.12.2021 20:33
Useful Stoic Philosophy Practice [ ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ተግባራት ]
ምን ይዘን መጣን, ምን ይዘን እንሄዳለን 09.12.2021 5:42
ምን ይዘን መጣን, ምን ይዘን እንሄዳለን
አእምሮን መጠበቅ [ Guard your mind ] 01.12.2021 14:39
"Delight in heedfulness. Watch over your own mind." "በማስተዋል ደስ ይበላችሁ! ሀሳብህን በደንብ ጠብቅ!"
አሁን ላይ ባለን ነገር መርካት (Contentment) 03.11.2021 14:18
Contentment
ፍራቻ (Fear) 24.10.2021 14:46
ሰላም ዛሬ ይዜላችሁ የመጣሁት ብቸኝነት፣ ብቁ አለምሆንን፣ ለውጥ፣ ህመምን ፣ ሞትንና ሌሎች የተለያዩ ልብ ያልተባለ ማይንዳችን የሚጋርጥብንን ፍራቻዎች እንዴት በማስተዋልና በጥበብ እንደምንላቀቅ ነው
ህይወት በዐዙሪት ውስጥ 10.10.2021 21:31
ከሚደጋገሙብን አላስፈላጊ ሁኔታዎችና ነገሮች መውጣት መቻል
Leting Go (መተው ፣ መላቀቅ) 23.09.2021 18:05
የሚያስቸግሩንን ነገሮች መተውና መልቀቅ መቻል
8ቱ የጠቢባኖች ግንዛቤ [ The Eight Realizations of Great Beings ] 13.08.2021 31:31
8ቱ የጠቢባኖች ግንዛቤ The Eight Realizations of Great Beings
ቡዲዝም በጥልቀት 05.08.2021 33:03
ቡዲዝም ምንድን ነው? ቡዳሃ ማነው?
ከጥሩ እና ከመጥፎ ባሻገር( Middle way) 13.06.2021 15:05
ከጥሩ እና ከመጥፎ ባሻገር( Middle way)
Ikigai የአኗኗር ዘይቤ 27.05.2021 7:14
የህይወት ዓላማን ለማግኘት የሚደረግ የጃፓን የአኗኗር ዘይቤ ነው
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.