Nesiha Atlanta

Quran Tafsir by Ustaz Hussain Issa

Society EN ↓ 255 episodes

ከኢብን ከሢር እና ኢማም ሲዕዲ የተውጣጣውን የቁርአን ተፍሲር ዘወትር ቅዳሜ በመስጂድ አት-ተውሂድ ኡስታዝ ሁሴን ኢሳ እጅግ በጣም ግልጽ እና ማራኪ በሆነ አቀራረብ የሚሰጠውን ደርስ ነሲሃ ዳዕዋ አትላንታ ወደ እናንተ ይዞላችሁ ሲቀርብ ከከፍተኛ ደስታ ጋር ነው፣ ይህንንም ስራችን የአላህ ፊት ፈልገን ሲሆን ያዘጋጀነው፣ አላህም ይህንን ስራችን እንዲቀበለን የሁልጊዜ ዱአችን ነው። ይህንን ዳዕዋ ለአዳመጠው ሁሉ አላህ መልካሙን ሁሉ እንዲሰጠው፣ በሰማነው የምንሰራ፣ ላልሰማው የምናደርስ እንድንሆን ዱአ እናደርጋለን። አላህም ዱአን ተቀባይ ጌታ ነው።

Author

Nesiha Atlanta

Category

Society

Podcast website

www.spreaker.com

Latest episode

May 11, 2025

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android almost 10M downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

ሱረቱ ጡር ክፍል 2 22.09.2019
ሱረቱ ጡር ክፍል 1 15.09.2019
ሱረቱ አበስ ክፍል 2 08.09.2019
ሱረቱ አበስ ክፍል 1 08.09.2019
ሰራ አል ሙርስላት ክፍል 2 08.09.2019
ሰራ አል ሙርስላት ክፍል 3 08.09.2019
ሰራ አል ሙርስላት ክፍል 1 08.09.2019
ሱራ አል ሙደሲር ክፍል 1 08.09.2019
ሱራ አል ሙደሲር ክፍል 3 08.09.2019
ሱራ አል ሙደሲር ክፍል 2 08.09.2019
ሱራ አል ቂያማህ ክፍል 4 08.09.2019
ሱራ አል ቂያማህ ክፍል 2 08.09.2019
ሱረቱ አል ዛሪያት ክፍል 5 08.09.2019
ሱረቱ አል ዛሪያት ክፍል 4 01.09.2019
ሱረቱ አል ዛሪያት ክፍል 3 25.08.2019
ሱረቱ አል ዛሪያት ክፍል 2 18.08.2019
ሱረቱ አል ዛሪያት ክፍል 1 28.07.2019
ሱርቱ ቃፍ ክፍል 5 21.07.2019
ሱርቱ ቃፍ ክፍል 4 14.07.2019
ሱርቱ ቃፍ ክፍል 3 07.07.2019
ሱርቱ ቃፍ ክፍል 2 23.06.2019
ሱርቱ ቃፍ ክፍል 1 16.06.2019
SURAT An- NASR - SURA AN-NAS 21.04.2019
SURAT AL- KAWTHAR 14.04.2019
SURAT QURAYSH And Al Ma'um 07.04.2019

Listen to the Quran Tafsir by Ustaz Hussain Issa podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.