Nesiha Atlanta
Quran Tafsir by Ustaz Hussain Issa
ከኢብን ከሢር እና ኢማም ሲዕዲ የተውጣጣውን የቁርአን ተፍሲር ዘወትር ቅዳሜ በመስጂድ አት-ተውሂድ ኡስታዝ ሁሴን ኢሳ እጅግ በጣም ግልጽ እና ማራኪ በሆነ አቀራረብ የሚሰጠውን ደርስ ነሲሃ ዳዕዋ አትላንታ ወደ እናንተ ይዞላችሁ ሲቀርብ ከከፍተኛ ደስታ ጋር ነው፣ ይህንንም ስራችን የአላህ ፊት ፈልገን ሲሆን ያዘጋጀነው፣ አላህም ይህንን ስራችን እንዲቀበለን የሁልጊዜ ዱአችን ነው። ይህንን ዳዕዋ ለአዳመጠው ሁሉ አላህ መልካሙን ሁሉ እንዲሰጠው፣ በሰማነው የምንሰራ፣ ላልሰማው የምናደርስ እንድንሆን ዱአ እናደርጋለን። አላህም ዱአን ተቀባይ ጌታ ነው።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
ሱረቱ ኢንሺቃቅ ክፍል 1 17.09.2018 47:19
በሸህ ሁሴን ኢሳ
ሱረቱ ኢንሺቃቅ ክፍል 2 17.09.2018 47:57
በሸህ ሁሴን ኢሳ
ሱረቱ ቡሩጅ ክፍል 1 17.09.2018 44:51
በሸህ ሁሴን ኢሳ
ሱራ አል ቂያማህ ክፍል 5 17.09.2018 50:26
በሸህ ሁሴን ኢሳ
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.