Great Commission Ministry Ethiopia

Melhik

Religion EN ↓ 136 episodes

መልህቅ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሰባዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/watch?v=5ZudSfnekts&list=PLnLZmYeGTQhW5-byt7c97wUcS5RXSuOmZFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

Author

Great Commission Ministry Ethiopia

Category

Religion

Podcast website

redcircle.com

Latest episode

Jun 27, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጣት ተስፋ አለ? 25.08.2021

Episode - 34 ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጣት ተስፋ አለ? ዛሬ ከዮናታን ሃይሉ ጋር ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መሆን እንደሚቻልና መውጫ መንገዶቹን እናነሳለን። አብረውን ይቆዩ። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://ww...

Pornography ምን ችግር አለው? 18.08.2021

Episode 33 - Pornography ምን ችግር አለው? ፖርኖግራፊ ማለት ልቅ የሆኑ የቪድዮ ምስሎች ብቻ የሚመስላቸው ጥቂት ሰዎች አይደሉም። እንዲሁም የፖርኖግራፊ ኃጢአትነት ላይም ክርክር የሚያነሱ ሰዎች አሉ። ዛሬ ይህንና መሰል በፖርኖግራፊ ዙሪያ ያሉ ሃሳቦችን በተለይም ደግሞ ለምን ጎጂ እንደሆነ እያነሳን እናወራለን። ቆይታችንን ከዮናታን ሃይሉ ጋር አድርገናል ተከታተሉን። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA Yo...

Pornography 11.08.2021

Episode 32 - Pornography ፖርኖግራፊ ምንድነው? ለምንድነው ለዚህ ዘመን ትውልድ ፈተና የሆነው? እነዚህንና የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ከሳምሶን ኡስማኤል ጋር ቆይታ እናደርጋለን ተከታትሉን። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia...

ከትዳር በፊት መሳሳም ሀጥያት ነው? 04.08.2021

ከትዳር በፊት መሳሳም ሀጥያት ነው? በብዙ ክርስቲያን ወጣቶች ዘንድ ካሉ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ መሳሳም ሀጢአት ነው ወይ የሚለው ጥያቄ ነው። ከትዳር በፊት ቢፈፀም ምንም ችግር የለውም የሚለው ሀሳብ በዚህ ዘመን ብዙ ቦታ ያገኘ ይመስላል ግን ከጋብቻ በፊት መሳሳም ትክክል ነው ወይ? በተለይም ደግሞ እንደምንጋባ እርግጠኞች ከሆንን ምንድነው ችግሩ? የሚሉትንና የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር ያለውን ሀሳብ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉ። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegr...

ወሲባዊ ንፅህና ለምን? 28.07.2021

Episode 30 ወሲባዊ ንፅህና ለምን? FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

በወሲብ ጥቃት ውስጥ አልፊያለሁ ምን ላድርግ? 22.07.2021

በወሲብ ጥቃት ውስጥ አልፊያለሁ ምን ላድርግ FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

ከወሲባዊ ጥቃት ራስን መጠበቅ 14.07.2021

እንዴት ከወሲባዊ ጥቃት ራስን መጠበቅ ይቻላል FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

ወሲባዊ ፈተና 07.07.2021

Episode 27 - ወሲባዊ ፈተና ከፓስተር ቸሬ (ቸርነት በላይ) ጋር FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

ስለ SEX እናውራ 30.06.2021

Episode 26 - ስለ SEX እናውራ ከፓስተር ቸሬ (ቸርነት በላይ) ጋር FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

Virginity / ድንግልና 25.06.2021

ክብር ንጽህና ወይም ድንግልና የሚለው ቃል በዚህ ዘመን እየተረሳና በንጽህና መኖር እንደ ዘመናዊ ያለመሆን እየተቆጠረ ይገኛል። ታዲያ ክብረ ንጽህና ወይም ድንግልና ትክክለኛ ትርጉሙ ምንድነው? በእርግጥ ድንግልና አካላዊ ብቻ ነው ወይ? ለድንግልና ምንሰጠው ቦታ ምን መሆን አለበት?  እንዚህንና መሰል ጥያቄዎች እያነሳን ከፓስተር ይመስገን ሞላ ጋር ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ስለ ድንግልና እናወራለን። አብራቹን ቆዪ። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION...

Sex and Satisfaction 16.06.2021

Sex and Satisfaction FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

Melhik Q & A 10.06.2021

Question and answers from our past episodes FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

በፍቺ ቤተሰብ ውስጥ ማደግ ካለው ተፅዕኖ እንዴት ልላቀቅ 02.06.2021

በፍቺ ቤተሰብ ውስጥ ማደግ ካለው ተፅዕኖ እንዴት ልላቀቅ FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

ፍቅር ከህፃናት ማሳደጊያ ጀምሮ 26.05.2021

ፍቅር ከህፃናት ማሳደጊያ ጀምሮ FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

የተፈጥሮ ባህሪና የፍቅር ግንኙነት 19.05.2021

የተፈጥሮ ባህሪና የፍቅር ግንኙነት FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

የአባቴን ገዳይ ይቅር አልኩት 12.05.2021

ይህ ታሪክ አንድ በልጅነቱ አባቱ የተገደለበት ሰዉ ታሪክ ነዉ፤ ሰዉ ሁሉ ሄዶ እንዲበቀል ይፈልጋል፤ እርሱ እራሱም የሚፈልገዉ መበቀልን ነበር፤ መጨረሻዉ ግን እንደተጠበቀዉ አልሆነም.… ዛሬ በምናነሳዉ ሀሳቦች፣ ከዚህ በፊት በሰዉ የተጎዳችሁ፣ የተደፈራችሁ፣ የተካዳችሁ እና የተጎሳቅቆላችሁ ከዚህ ሰዉ ታሪክ በደምብ ትማራላችሁ መማርም ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ዉሳኔ ትወስናላችሁ ብለን እናምናለን። ባለ ታሪኩ መጋቢ ታምራት ታሪኩ ይባላል፣ በከባድ መንገድ አልፏል፣ እኛንም ስለ ይቅርታ መልህቅ የሚሆነንን መልእክት አስተላልፎልናል FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodca...

The Secrets of a Lasting Relationship 05.05.2021

Episode 18 - Dr. Chuck Quinley and his wife Sherry are the founders of Emerge Missions and directors of Medialight Institute which has trained media missionaries from over 40 nations. We have discussed about their 40 years marriage experiences and we had a good time with them, hope you'll enjoy it. FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/...

The Beauty of Getting Through Breakup 28.04.2021

The Beauty of Getting Through Breakup FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

ከBreakup እንዴት ማገገም እችላለሁ? 22.04.2021

ብዙ ወጣቶች በዚህ ዘመን በጊዜ ግንኙነት ይጀምራሉ፤ ከነዚህ በጣም በጊዜ ከሚጀመሩ የፍቅር ግንኙነቶች መሃከል ደግሞ ስታትስቲኮች እንደሚያሳዩት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ይቋረጣሉ። ታድያ ይህ በክርስቲያን ወጣቶችም መሃል ያለ እውነት ነው።   ታዲያ እነኚህ የግንኙነት መቋረጦች ብዙዎችን ይጎዳሉ፤ የወደፊታቸውንም ህይወት ያበላሻሉ። ታድያ መፍትሔው ምን ይሆን? ዛሬ አጠቃላይ በ Breakup ዙሪያ ከስነልቦና ባለሞያዋ ወ/ሮ ናርዶስ ማሞ ጋር እናወራለን። ናርዶስ በDegree እና በMasters በአሜሪካ ከUniversity of Kansas በMental Health Concentration በSocial Work ምሩቅ ስትሆን ላለፉት 9 ዓመታት...

መልህቅ Recap from Episode 1-15 14.04.2021

Episode 1-15 መልህቅ Recap FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia Website: https://www.gcmethiopia.org/ #MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

የመዋቢያ እቃዎችና የውበት አጠባበቅ 07.04.2021

ስለውበት ካነሳን የውበት መጠበቂያዎችን አለማንሳት አይቻልም። በዚህ ዘመን የውበት መጠበቂያዎች በብዙ ሰዎች ዘንድ ትልቅ ቦታ እንዳላቸው እውን ነው። ስለውበት አጠባበቅና ከውበት መጠበቂያዎች ጋር ያለን ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሃሳብ ላይ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ተጨዋውተናል። እንድታዳምጡት እየጋበዝን አስተያየታችሁን ከስር በተቀመጠው link አማካኝነት እንድትልኩልን እንጠይቃለን። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHI...

ትክክለኛው የውበት ትርጉም ምንድነው? 31.03.2021

ዛሬ ስለውበት እናወራለን። የውበት ጉዳይ እያንዳንዳችንን የሚመለከት ነገር ነው። ትርጉሙ፤ ትረካው፤ የየእለት ኑሯችን ለውበት ያለንን ቦታና አመለካከት ያሳያል። የመዋቢያ እቃዎች (Beauty Products) ከ500 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ይንቀሳቀስባቸዋል። ይህ እንግዴ የCosmotics እና መሰል ነገሮችን ብቻ ነው የሚመለከተው። Plastic surgery ብንወስድ ከ50 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚንቀሳቅስበት ትልቅ Business ነው። እንግዲህ ይህ ሁሉ የሚያሳየን ለሰው ሰራሽ ውበት የተሰጠውን ቦታና የውበትን የተሳሳተ ትርጉም ነው።   ዛሬ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ስለውበት ትክክለኛ ትርጓሜ እናወራለን። ሰብለ በGender,...

በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መጠናናት 24.03.2021

አንዳንድ ጊዜ በፍቅር ጓደኝነት ውስጥ ላለመለያየት በመፍራትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች በግልፅ አለማውራት ወይም አለመተዋወቅ ይታያል። ይህም በሚመሰረተው ትዳር ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ ያሳድርና እስከመፋታት ያደርሳል:: ታዲያ መጠናናት ጥቅሙ እስከምን ድረስ ነው ? በመጠናናት ወቅትስ በትኩረት ልናጤናቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድናቸው? በዛሬው ክፍል ምላሽ ያገኛሉ። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA You...

የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ 17.03.2021

ዛሬ ስለእግዚአብሔር ፈቃድ በጥልቀት እናወራለን፤ ይህ ሀሳብ ብዙ ወጣቶች ጋር ትልቅ ጉይዳ ስለሆነና መረዳት ስለሚያስፈልገን በጥልቀት ለማውራት አስፈልጎናል። ከዶ/ር ማስረሻና ከባለቤታቸው ወ/ሮ መሰረት ጋር መፅሐፋቸውም ላይ ካሉት ሃሳቦች አንፃር እንጨዋወታለን። እንድታዳምጡን እንጋብዛችኋለን። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4...

የላጤነት ዉበት (The Beauty of Singleness) 10.03.2021

እስከዛሬ ስለዴቲንግና ስለትዳር ብዙ ብለናል ነገር ግን ከሁለቱም በፊት የሚቀድምን አንድ ነገር አላየንም፥ singleness ወይንም በአማርኛው የብቸኝነት ህይወት፥ ቃል በቃል ሲተረጎም የነጠላነት ህይወት ማለት ነው ። ይህ ወቅት ምን ማድረጊያ ነው? እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቱን ጊዜ ለምን ሰጠን? ምን ማድረግ አለብን? በአጠቃላይ በዚህ ዙሪያ ከወንድም ክብሩ ታደሰ ጋር እንጨዋወታለን። በቆይታችን እንደምትጠቀሙ እምነታችን ነው።  መልካም ቆይታ። FIND US ON SOCIAL MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast Telegram: https://t.me/melhikpodcast CONNECT...

Listen to the Melhik podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.