Elsabet Tasisa
Evangelist Elsabet Tasisa
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን። እህታችሁ ኤልሳቤጥ ነኝ '' የለት ግንኙነት'' (Daily encounter) በሚል ርእስ የኔንና የተለያዩ ቅዱሳንን የየለት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያላቸውን ግንኙነታቸውን መነካታቸውን የሚያጫውቱበት (Evangelist Elsabet Tasisa ) በሚል Podcast ስናዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ። ተባረኩበት።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
በመንፈስ ተሞሉ 17.03.2025 11:51
'እንግዲህ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንደ ጥበበኞች እንዴት እንደምትኖሩ ተጠንቀቁ። ቀኖቹ ክፉ ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ። ስለዚህ ሞኞች አትሁኑ፤ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ። በመንፈስ ተሞሉ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ፤ ይህ ብክነት ነውና። ' ኤፌሶን 5:15-18
የተወደድን የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ 17.03.2025 7:36
ኤፌሶን 5:1-2 [1] እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ፤ [2] ክርስቶስ እንደ ወደደን ራሱንም ስለ እኛ መልካም መዐዛ ያለው መባና መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር እንደ ሰጠ እናንተም በፍቅር ተመላለሱ።
መንፈሳዊ ስፍራን አለመልቀቅ 17.03.2025 11:41
ሉቃስ 24:14-17 [14] እነርሱም ስለ ሆነው ነገር ሁሉ እርስ በርስ ይነጋገሩ ነበር። [15] እየተነጋገሩና እየተወያዩ ሳሉም ኢየሱስ ራሱ ቀርቦ ከእነርሱ ጋር ይሄድ ጀመር፤ [16] ነገር ግን እንዳያውቁት ዐይናቸው ተይዞ ነበር። [17] እርሱም፣ “እየሄዳችሁ፣ መንገድ ላይ እርስ በርስ እንዲህ የምትወያዩት ምንድን ነው?” አላቸው። እነርሱም በሐዘን ክው ብለው ቆሙ።
እንድትሰማ ጩህ … 17.03.2025 7:58
እንድትሰማ ጩህ …
የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ 17.03.2025 7:35
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:18-19 [18-19] ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤
እኛ የሰማይ ወኪሎች ነን 17.03.2025 10:15
የሉቃስ ወንጌል 4:17-19 [17-19] የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ።
ኢየሱስ ፍፁም ሰላም ነው 17.03.2025 8:37
የዮሐንስ ወንጌል 14:27 [27] ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
የእግዚአብሔር አብሮነት 17.03.2025 10:31
ኦሪት ዘፍጥረት 39:1-2 [1] ዮሴፍ ግን ወደ ግብፅ ወረደ፤ የፈርዖን ጃንደረባ የዘበኞቹም አለቃ የሚሆን የግብፅ ሰው ዺጥፋራ ወደ ግብፅ ካወረዱት ከእስማኤላዉያን እጅ ገዛው። [2] እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ በግብፃዊው ጌታውም ቤት ነበረ።
ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና 17.03.2025 7:35
ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና ወደ ቲቶ 2:11-13 …
የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ 17.03.2025 6:12
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:18-19 [18-19] ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤
በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል 17.03.2025 8:24
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19 [19] አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።
በሕይወት እንድንኖር በፍጹም ልባችን በፍፁም ነፍሳችን እግዚአብሔርን እንውደድ 17.03.2025 8:36
በሕይወት እንድንኖር በፍጹም ልባችን በፍፁም ነፍሳችን እግዚአብሔርን እንውደድ ኦሪት ዘዳግም 30:6 [6] በሕይወትም እንድትኖር፥ አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ እንድትወድድ አምላክህ እግዚአብሔር ልብህን የዘርህንም ልብ ይገርዛል።
እንገኝ ! ይገኝልናል ። በእግዚአብሔር ፊት ፀንተን እንቁም 17.03.2025 15:03
ትንቢተ ዕንባቆም 2:1 አማ54 [1] በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ ላይም እወጣለሁ፥ የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።
ፀሎት 17.03.2025 9:21
ሉቃስ 3:21-22 [21] ሕዝቡ ሁሉ ከተጠመቀ በኋላ ኢየሱስም ተጠመቀ፤ እየጸለየም ሳለ ሰማይ ተከፈተ፤ [22] መንፈስ ቅዱስም በአካላዊ ቅርጽ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ ከሰማይም፣ “የምወድድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል” የሚል ድምፅ መጣ።
እኔ ለክርስቶስ ሞቻለሁ እናንተስ ? 17.03.2025 9:21
ወደ ገላትያ ሰዎች 2:20 አማ54 [20] ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።
እናንተ የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ ፍቅርን ልበሱ 17.03.2025 7:42
ቈላስይስ 3:12-14 [12] እንግዲህ የተቀደሳችሁና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች እንደ መሆናችሁ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ ጨዋነትንና ትዕግሥትን ልበሱ፤ [13] እርስ በርሳችሁ ተቻቻሉ፤ ከእናንተ አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖር ይቅር ተባባሉ፤ ጌታ ይቅር እንዳላችሁ እናንተም ሌላውን ይቅር በሉ። [14] በእነዚህ ሁሉ ላይ ሁሉን በፍጹም አንድነት የሚያስተሳስረውን ፍቅርን ልበሱት።
ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው? 17.03.2025 11:00
ወደ ሮም ሰዎች 8:35 [35] ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው? ችግር ወይስ መከራ? ስደት፥ ወይስ ራብ? ወይስ ራቊትነት፥ ወይስ አደጋ? ወይስ ሰይፍ?
በሰንበት ቀን እንደ ልማዱ። ሊያነብም ተነሣ።..... 17.03.2025 12:10
ልማዳችን ኢየሱስ ልማዳችን ፀሎት ልማዳችን ህልውናው ልማዳችን የእግዚአብሔር ቃል ማንበብ ማሰላሰል ''ልማዳችን በክርስቶስ የህይወት ስርአት ውስጥ የመመላለስ ህግ ነው።'' የሉቃስ ወንጌል 4:16 [16] ወዳደገበትም ወደ ናዝሬት መጣ፤ እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን ወደ ምኵራብ ገባ፥ ሊያነብም ተነሣ።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.